Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ንብ ኢንተርናሸናል ባንክ አ.ማ የተበዳሪው ወይም የመያዣ ሰጪ ስም የሚሸጠው ንብረት ዓይነትና የሚገኝበት ቦታ፣ አበዳሪው ቅርንጫፍ፣ የሐራጁ መነሻ ዋጋ፤ የሐራጁ ቦታ፤ቀንና ሰዓት‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ከዚህ በታች በተመለከተው መሠረት በመያዣ

ንብ ኢንተርናሸናል ባንክ አ.ማ. G+3+T መኖሪያ ቤት፣ G+4፣ G+2 እና G+1 ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ ህንፃ፣ የመኖሪያ ቤት፣ G+4 የፋብሪካ ህንፃ እና ቢሮ፣ የንግድ ቤት መሸጥ ይፈልጋል

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ልዩ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ/ማ በአዋጅ ቁጥር 626/2001፣97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ በታች የተገለጹትን ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ

ልዩ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ/ማ መኖሪያ እና የንግድ ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

ታህሰብ የንግድ ሥራዎች አክሲዮን ማህበር ከሕንፃ ዕድሳት የተረፉትን የተለያዩ ተረፈ ምርቶች ብረታ ብረቶች፤ ፍሬንች ዶር ትልቅና መካከለኛ፤ ላሜራ ብረት፤ መካከለኛና ትናንሽ በሮች፤ መስኮት ባለመስታውት ትልቅና ትናንሾች፤ ፒቢሲ ባለ ብረት፤ የኤሌክትሪክ ፍሎረሰንትና ፓኔሎች፤ አዳማ ቆርቆሮ ረዥም አጭር እና የተቆራረጡ፤ ሞራሌ እንጨት ረዥም እና አጭር፤ ቁርጭራጭ ብረቶች፤ የፕላስቲክ ኮርኒስ፤ ረዥም ቤርጋ ብረት እና ሌሎች ብዛት ያላቸው ብረታ ብረቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏በድጋሚ የወጣ ብሔራዊ ገልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፡-RE-LP/OT/12/SIG/2017 የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ለ2017 ዓ.ም የሎቤድ ትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ አገልግሎቱን ለማግኘት ይፈልጋል፡፡ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ብቁ

የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ለ2017 ዓ.ም የሎቤድ ትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አገልግሎቱን ለማግኘት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ለተለያዩ ፕሮጀክቶች የሚውል የተለያዩ የኮንስትራክሽን መሣሪያዎችና ተሽከርካሪዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ስለሚፈልግ ብቁ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ እንዲሳተፉ ይጋብዛል

Addis Zemen (Mar 08, 2026) የጨረታ ጥሪ ማስታወቂያየተለያዩ የኮንስትራክሽን መሣሪያዎች እና ገልባጭ ተሽከርካሪዎችጨረታ ቁጥር ECWCT/NCB/MR-27/2018 የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ለተለያዩ

Ethiopian Shipping and Logistics Invites Bids for the Procurement of VSAT Services for its Headquarters and Modjo Logistics Hub.

Ethiopian Herald (Mar 08, 2026) INVITATION TO BIDDERS FOR ICB Tender NO RFQ ESLSE/COR/NEG/PRF/2025/02268 Ethiopian Shipping and Logistics would like

Ethiopian Shipping and Logistics Invites Bids for the Supply, Installation, Integration, Testing, and Commissioning of a 1200KVA Standby DC System.

Ethiopian Herald (Mar 08, 2026) INVITATION TO BIDDERS FOR ICB Tender NO RFQ ESLSE/COR/NEG/PRF/2025/01981 Ethiopian Shipping and Logistics would like

በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር-2 ስኳር ፋብሪካ በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ FUEL, OIL & LUBRICANTS ግዥ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 08, 2026) በድጋሚ የወጣ ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ፡– አግጨ/005/ኦኩስፋ‐2/2018 ዓ.ም 1. በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ

Ethio Telecom ER-Dire Dawa Invites All Interested Eligible Bidders by this National Competitive Bid (NCB) for the Procurement of Vehicle Maintenance of Plate No. 4-22279ET at Dire Dawa (ER) with RFQ 1336760.

UNICEF (Ethiopia) Wishes to Request Eligible Bidders to Participate in a Request for Proposal (LRPS) Establishment of Long-Term Agreement for Design and Supervision Works of WASH Projects Across Ethiopia

Fortune (Mar 08, 2026) REQUEST FOR PROPOSALLRFP-2026-9202696 03 March 2026 UNICEF (Ethiopia) wishes to request eligible bidders to participate in a

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የበር ቁልፍ ገጠማን ጨምሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Mar 09, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/1cd6710c-9e65-4d3a-8d7e-c8c8e18c8a49/open Lot Information

Ethiopian Customs Commission: Procurement of Uniforms

Government (Mar 09, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም!  https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/f228d59b-74af-4fc1-a057-6f4d87f05f23/open  Invitation to

የኖህ መርከብ የገበያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር የጥገና እና የውሃ መከላከያ (Water Proofing) ስራ ህጋዊ ፈቃድ ካላቸው ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል