Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የጨረታ ማስታወቂያ ፌ.ቤ.ኮ/ብግጨ/ዕቃ/03/11/2016 1 የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የኤሌክትሮ መካኒካል እቃዎች ግዥ በጨረታ መለያ ቁጥር በድጋሚ ፌ.ቤ.ኮ/ብግጨ/ዕግ/03/11/2016 ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ 2. ለኮርፖሬሽኑ የኤሌክትሮ መካኒካል ጥገና አገልግሎት የሚያገለግል የኤሌክትሮ መካኒካል እቃዎች
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የኤሌክትሮ መካኒካል እቃዎች ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የንብረት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡- እባ/ንማ/02/2016 እናት ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች በሰንጠረዡ ላይ የተገለጸውን በዕዳ ማካካሻነት በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት የተረከበውን ጅምር ሆቴል ባለበት
እናት ባንክ አ.ማ. በዕዳ ማካካሻነት የተረከበውን ጅምር ሆቴል ጂ+3 ባለበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ስኬት ባንክ ኢማ (የቀድሞ አዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም ኢማ) ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪዎች የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ከዚህ በታች የተመለከቱት በመያዣነት
ስኬት ባንክ አ.ማ (የቀድሞ አዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም አ/ማ) ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
NOTICE OF RE-INVITATION FOR BID Hawassa City Water Supply and Sewerage Service Enterprise Consultancy Service of Water and Sewerage Service Tariff Study and Business Plan Preparation. Procurement Reference Number: HTWSSSE
Hawassa City Water Supply and Sewerage Service Enterprise Eligible Bidders of Consultancy Service of Water and Sewerage Service Tariff Study and Business Plan Preparation
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
World Vision Ethiopia Currently Wants to Invite Eligible Bidders to Participate in the Bid Floated for the Provision of Local Inland Freight Transportation Service (with 50,100, 200, 300 and 400quintal)
PROCUREMENT REFERENCE NUMBER: WVE/SCM/000599/24 Invitation to Bid for the provision of local inland freight transportation service for Long Term Agreement
አራዳ አትክልት ተራ የገበያ ማዕከል አ.ማ መጠነኛ በሆነ የቴክኒክ ችግር ምክንት የተበላሸ ስሪቱ የቻይና የሆነ (Black Smith) ጄኔሬተር ባለበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን አራዳ አትክልት ተራ የገበያ ማዕከል አማ መጠነኛ በሆነ የቴክኒክ ችግር ምክንት የተበላሸ ስሪቱ የቻይና የሆነ (Black smith)
Development Bank of Ethiopia Notification of Bid Opening Date Extension
Development Bank of Ethiopia Subject:- Notification of Bid opening Date Extension It is to be recalled that your company has
ሐበሻ ሲሚንቶ አክሲዮን ማህበር የተለያዩ ከአገልግሎት የተረፉ ዕቃዎችን ህጋዊ ፈቃድ ላላቸው በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Disposal bid No.01/SCRAP Disposal/2016 የተለያዩ አገልግሎት ላይ የዋሉ ዕቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ሐበሻ ሲሚንቶ አክሲዮን ማህበር የተለያዩ ከአገልግሎት የተረፉ ዕቃዎችን
The Pestalozzi Children’s Foundation (PCF) Seeks to Enhance Inclusive and Equitable Quality Education to Promote Sustainable Development and Living Peacefully Together in 12 Different Countries in Central America, South East Asia, East Africa and South East Europe
Invitation for Training Consultancy Training venue: Addis Ababa The Pestalozzi Children’s Foundation (PCF) is a Swiss non-profit organization, which works
ChildFund Ethiopia Invite to Eligible Bidders to For the Supply of High Energy Biscuit for Children
Expression of Interest For the Supply of High Energy Biscuit for Children ChildFund is a child-focused international development organization that
ኢትዮ ዌትላንድስና ናቹራል ሪሶርስ አሶሴሽን (EWNRA) የፍራፍሬ ችግኝ መግዛት ይፈልጋል
በድጋሜ የወጣ የፍራፍሬ ችግኝ ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ዌትላንድስና ናቹራል ሪሶርስ አሶሴሽን (EWNRA) ሀገር በቀል የልማት ድርጅት ሲሆን፤ ማህበረሰብ ተኮር
Wegagen Bank S.C Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Purchase of Various Office Supplies
INVITATION FOR BID Bid No. WB/SCM/112/24 Wegagen Bank S.C invites sealed bids from eligible bidders for the purchase of various
ጫዝማ አስል ሪል እስቴት አክሲዮን ማህበር የሰራንበትን የ1 ዓመት የ2015/2016 በጀት ዓመት ሂሳብ ለማስመርመር የኦዲት ባለሙያዎችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
የሥራ ማስታወቂያ ጫዝማ አስል ሪል እስቴት አክሲዮን ማህበር በመባል የሚታወቀው ማህበራችን የሰራንበትን የ1 ዓመት የ2015/2016 በጀት ዓመት ሂሳብ ለማስመርመር የኦዲት