Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. UPS 15KVA ከአቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ጨረታ ያወጣ ሲሆን ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው የማይመለስ ፎቶ ኮፒ
ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. UPS 15KVA ከአቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Invitation for Bid Purchase Requisition of Construction Material (ድንጋይ (16ሜ.ኩ በቢያጆ) 9 ሲኖ (እያንዳንዱ ባለ 16 ሜ.ኩ.የሚይዝ AMU iuc program በድጋሚ ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ) Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0467-2016-PUR
Arbaminch University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Construction Material
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ት ፍሬወይኒ ከተማ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ካሳዬ ከቸቶ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 70486 በ11/2/2012ዓ.ም እና መ/ቁ 96698
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ለሶስተኛ ጊዜ የወጣየጨረታ ማስታወቂያ የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት የፈሳሽ ቆሻሻ ማስወገጃ ሥራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል። በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ነጋዴዎች መወዳደር ትችላላችሁ። 2016/17 ዓ.ም
የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት የፈሳሽ ቆሻሻ ማስወገጃ ሥራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
አሜን በጎ አድራጎት ድርጅት ቢሮ ከፍተውና የንግድ ፍቃድ አውጥተው በሥራ ላይ የሚገኙና የ2016 ዓ.ም የበጀት ዓመት ፈቃዳቸውን ያሳደሱ የኦዲት አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ እ.ኤ.አ. 2023/24 ዓመታዊ የሒሳብ ምርመራ ለማድረግ ይፈልጋል
የሒሳብ ባለሙያዎች አገልግሎት ጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን አሜን በጎ አድራጎት ድርጅት በኢፌዴሪ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን መሥሪያ ቤት በምዝገባ ሰርተፍኬት ቁጥር
የአዳማ ከተማ የእግር ኳስና አትሌቲክስ ክለብ በ2017 በጀት ዓመት ስፖርተኞችን ምግብ አዘጋጅተው የሚመግቡ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የአዳማ ከተማ የእግር ኳስና አትሌቲክስ ክለብ በ2017 በጀት ዓመት ስፖርተኞችን ምግብ አዘጋጅተው የሚመግቡ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም
የመከላከያ ኮንስትራክሸን ኢንተርፕራይዝ ለድርጅቱ አገልግሎት የሚውሉ ቀላል ባለሁለት ጋቢና ፒክ አፕ (Pickup Double Cabin) ተሽከርካሪ ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DCE/CR/71/2024 የመከላከያ ኮንስትራክሸን ኢንተርፕራይዝ ለድርጅቱ አገልግሎት የሚውሉ ቀላል ባለሁለት ጋቢና ፒክ አፕ (Pickup Double Cabiry) ተሽከርካሪ
The Agricultural Transformation Institute Now Invites Sealed Bids from Eligible and Qualified Bidders to Submit Their Technical and Financial Offers for the Supply and Delivery of Field Vehicles
INVITATION FOR BID (IFB) NATIONAL COMPETITIVE BIDDINGS (NCB) Country: The Federal Democratic Republic of Ethiopia. Organization: Ethiopian Agricultural Transformation Institute.
የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ጎንደር መንገድ ጥገና ዲስትሪክት የአርማታ ብረት ለመግዛት ያወጣውን የጨረታ ማስታወቂያ ላይ የቀን ማስተካከያ አድርጎበታል
የጨረታ ማራዘሚያ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር GN-002/2017 ሐምሌ 24 ቀን 2016 ዓ.ም በታተመው 83ኛ ዓመት ቁጥር 324 አዲስ ዘመን ጋዜጣ
የደ/ብርሃን ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገ/ጽ/ቤት ድርጅት የ1 ዓመት የ2016 በጀት ዓመት ሂሣብን በተፈቀደላቸው ኦዲተሮች ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል
የሂሳብ ምርመራ (የኦዲት) አገልግሎት ግዥ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር፡-0001/2016 የደ/ብርሃን ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገ/ጽ/ቤት ድርጅት የ1 ዓመት የ2016 በጀት
የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ጎንደር መንገድ ጥገና ዲስትሪክት የክሬሽድ አግሪጌት (ዜሮ ጠጠር) ለመግዛት ያወጣውን የጨረታ ማስታወቂያ ላይ የቀን ማስተካከያ አድርጎበታል
የጨረታ ማራዘሚያ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር GN-003/2017 ሐምሌ 24 ቀን 2016 ዓ.ም በታተመው 83ኛ ዓመት ቁጥር 324 አዲስ ዘመን ጋዜጣ
ሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ገቢዎች ባለሥልጣን በ2017 በጀት ዓመት ኤሌክትሮኒክስ ዕቃ ግዥ፣እስቴሽነሪ እና ሌሎች አላቂ እቃዎች ግዥ፣ፈርኒቸር ዕቃ ግዥ፣የጽዳት ዕቃዎች፣ሞተር ሳይክል ግዥ እና የመኪና ጥገና አገልግሎት ግዥ አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ገቢዎች ባለሥልጣን በ2017 በጀት ዓመት ሎት 1 ኤሌክትሮኒክስ ዕቃ ግዥ፣ ሎት 2 እስቴሽነሪ
ተስፋ ብርሃን ህፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት ቻይልድፈንድ ኢትዮጵያ ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ ለተማሪዎች አገልግሎት የሚውል ደብተር መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ተስፋ ብርሃን ህፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት ቻይልድፈንድ ኢትዮጵያ ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ ለተማሪዎች አገልግሎት የሚውል ደብተር መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ጥራቱን