Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/012/24 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል። የተበዳሪ ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ የአስያዥ ስም
ዳሸን ባንክ G+1 መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ከታች ቀጥሎ የተዘረዘረውን ሥራ በአማካሪ ድርጅቶች ለማሰራት በድጋሚ ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢ.ግ.ሥ.ኮ ብግጨ/10B/2016 ተ.ቁ የጨረታ አይነት እና ደረጃ (Grade) ደረጃ (Grade) ሰነድ መሸጫ
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የዋና መ/ቤት (B+G+9) ህንፃ የማማከር አገልግሎት ግዥ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ዘመን ባንክ አ.ማ ብር ሲሰጥ በመያዣነት የያዛቸውን ከዚህ በታች የተመለከቱትን መጋዘን እና መኖሪያ ቤቶች ኮንዶሚንየም ባሉበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/90(እንደተሻሻለ) በተሰጠው ስልጣን መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::
ዘመን ባንክ አ.ማ መጋዘን እና መኖሪያ ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ፌ.ቤ.ኮ/ብግጨ/ዕቃ/03/11/2016 1 የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የኤሌክትሮ መካኒካል እቃዎች ግዥ በጨረታ መለያ ቁጥር በድጋሚ ፌ.ቤ.ኮ/ብግጨ/ዕግ/03/11/2016 ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ 2. ለኮርፖሬሽኑ የኤሌክትሮ መካኒካል ጥገና አገልግሎት የሚያገለግል የኤሌክትሮ መካኒካል እቃዎች
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የኤሌክትሮ መካኒካል እቃዎች ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የግብርና ቢሮ ለአትክልትና ፍራፍሬ መስኖ አጠቃቀም ዳይሬክቶሬት አገልግሎት የሚውል የችግኝ ማፍያ ፕላስቲክ እና የተለያዩ የአትክልት ዘሮች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊ ድርጅት ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 10, 2026) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የግብርና ቢሮ ለአትክልትና ፍራፍሬ መስኖ አጠቃቀም ዳይሬክቶሬት አገልግሎት የሚውል
የአዲስ አበባ ከተማ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን የብረት መደርደሪያ ሼልፍ እና የሻተር አቅርቦት ከነ ስራው በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 10, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር፡ አአትማባ/ብግጨ ግዳ ዕቃ/07/2018 የአዲስ አበባ ከተማ ትራፊክ ማኔጅመንት ባልስልጣን ከታች በሎት
በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ ዕቃዎች በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 10, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 23/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የቦታ ኪራይ የጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
Addis Zemen(Feb 10, 2026) የቦታ ኪራይ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር-SSNT-T599 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በሰባት (7) የክልል አየር ማረፊያዎች የሚገኙ
የከፍተኛ 23 ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 10, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር 02/2018 ዓም የከፍተኛ 23 ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት
የቤቱ ስፋት 200 ካ/ሜ የሆነ G+2 ጅምር መኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Feb 10, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ ባለሙበት አቶ አብዱሽኩር ያሲን እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ የፌዴራል አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ጎንደር ዞን አስተዳደር የበየዳ ወረዳ ገንዘብ ጽህፈት ቤት የግ/ን/አስ/ቡድን በ2018 የበጀት አመት በዋን ዋሽ በጀት ለወረዳው ጤና ጽህፈት ቤት አገልግሎት የሚውል ለበያ ቀበሌ ጤና ኬላ የመጸዳጃ ቤት ግንባታ ለማስገንባት፣ ለሰለዋ ጤና ኬላ መጸዳጃ ቤት ግንባታ ለማስገንባት፣ ለድልይብዛ ጤና ጣቢያ የቆሻሻ ማጠራቀሚያ ግንባታ ለማስገንባት፣ ለድል ይብዛ ጤና ጣቢያ የእንግዴ ልጅ መቅበሪያ ግንባታ ለማስገንባት እና ለወረዳው ት/ት/ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል የአባሪ 1ኛ ደ/ት/ቤት አንድ ብሎክ የሴቶች ንጽህና መጠበቂያ ግንባታ ለማስገንባት በዘርፉ ንግድ ፍቃድ ያላቸውን ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 10, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ጎንደር ዞን አስተዳደር የበየዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ን/አስ/ቡድን በ2018
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የቦታ ኪራይ የጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
Addis Zemen(Feb 10, 2026) የቦታ ኪራይ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር:- SSNT-T600 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በዘጠኝ (9) የክልል አየር ማረፊያዎች
በቤንች ሸኮ ዞን በጊዲ ቤንች ወረዳ ፍርድ ቤት ባለቤትነት በ2018 የበጀት ዘመን ሊያሰራ ላሰበው የቢሮ ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 10, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በቤንች ሸኮ ዞን በጊዲ ቤንች ወረዳ ፍ/ቤት ባለቤትነት በ2018 የበጀት ዘመን ሊያሰራ ላሰበው የቢሮ