Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 03/2017 አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ ፤ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ የጭነትና የቤት ተሽከርካሪዎችን በሀራጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ እንዲሁም ንብረቶችን

አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን ፣ ሞባይሎች ፣ የሞባይል ክፍሎች ፤ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን ፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች ፤ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) በግልፅና በሃራጅ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/012/24 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል። የተበዳሪ ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ የአስያዥ ስም

ዳሸን ባንክ G+1 መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ከታች ቀጥሎ የተዘረዘረውን ሥራ በአማካሪ ድርጅቶች ለማሰራት በድጋሚ ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ኢ.ግ.ሥ.ኮ ብግጨ/10B/2016 ተ.ቁ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አይነት እና ደረጃ (Grade) ደረጃ (Grade) ሰነድ መሸጫ

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የዋና መ/ቤት (B+G+9) ህንፃ የማማከር አገልግሎት ግዥ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ዘመን ባንክ አ.ማ ብር ሲሰጥ በመያዣነት የያዛቸውን ከዚህ በታች የተመለከቱትን መጋዘን እና መኖሪያ ቤቶች ኮንዶሚንየም ባሉበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/90(እንደተሻሻለ) በተሰጠው ስልጣን መሠረት በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::  

ዘመን ባንክ አ.ማ መጋዘን እና መኖሪያ ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

SNV in Ethiopia Would Like to Invite Interested Bidders of Waterworks Contractors of Grade 3 and Above, for the Construction of Sankra Emerging Town Multi-village Water Supply Schemes Kunzila Area of North Achefer Woreda Amhara National Regional State

በምስራቅ ወለጋ ዞን የሌቃ ዱለቻ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለሌቃ ዱለቻ ሴክተር መስሪያ ቤቶች የጽሕፈት፣የፅዳት፣አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣የሰራተኞች ደንብ ልብስ፣የኤሌክትሮኒከስ፣ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ የሞተር ግዥ፣የመኪና ጎማ እና የሞተር ሳይክል ጎማን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

CARE Ethiopia is Seeking Eligible & Competitive Bidders to Select National Radio for Awareness and Demand Creation on Catalyzing the Market for Menstrual Health Products in the Ethiopia Project

Catholic Relief Services CRS/Ethiopia Program Would Like to Invite Interested Bidders for the Procurement of Printing Service of H&N Materials

TENDER NOTICE PROCUREMENT OF PRINTING SERVICE OF H&N MATERIALS TENDER No: CRS-SC-2024-28 Catholic Relief Services – United States Conference of

ተስፋ ብርሃን ህፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት 5 KAMA-Diesel Generators በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጀነሬተር ግዥ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ተስፋ ብርሃን ህፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት ከኤስ ኦ ኤስ የህፃናት መንደሮች በኢትዮጵያ ባገኘው

CARE Ethiopia is Seeking Eligible & Competitive Bidders to Select National TV for Awareness and Demand Creation on Catalyzing the Market for Menstrual Health Products in the Ethiopia Project

የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ለተማሪዎች ምግብ አገልግሎት የሚውሉ ግብአቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የግዥ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የግዥ መለያ ቁጥር እዩ 01/2017  የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ለተማሪዎች ምግብ አገልግሎት የሚውሉ ሎት 01 ዛላ በርበሬ፣ ሎት 02 ጥሬ

Siinqee Bank Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Procurement of Microsoft SQL Server 2022 Standard Edition

Invitation to Bids (National Competitive Bidding) IFB Title:- Request for Proposal for Procurement of Microsoft SQL Server 2022 Standard Edition

Tsedey Bank (S.C) Invites All Eligible and Interested Bidders for the Procurement of Water Well Drilling, Construction, and Pumping Test Work for Water Well Drilling Contractors of Grade I