Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የትምህርት ቤት ዩኒፎርም ግዢ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ BID No/FIDO/0029/2024 ፈያ ኢንተግሬትድ ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን አገር በቀል በጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን ከUSAID የአሜርካን ተራዶ ድርጅት በተገኘዉ የገንዘብ ድጋፍ ከISAHDO ጋር በመተባበር
ፈያ ኢንተግሬትድ ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን ለ 2017 ዓ.ም የትምህርት ቤት ዩኒፎርም ማሰፋት እና መግዛት ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፉ በኩል ለሰጠዉ ብድር በመያዣነት የያዘውንና ከዚህ በታች የተመለከተውን ተሽከርካሪ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል። የተበዳሪው
ሕብረት ባንክ አ.ማ. አውቶሞቢል-ሀዩንዳይ- ኮሪያ (Accent Blue) በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Re-BID INVITATION Bid No. WB/SCM/118/24 Wegagen Bank S.C. Invites Eligible & Qualified Bidders for the Procurement of Cleaning Machinery and Equipment. The bid document shall be obtained commencing August 05,
Wegagen Bank S.C. Invites Eligible & Qualified Bidders for the Procurement of Cleaning Machinery and Equipment
የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የዕቃው አይነት መለኪያ የጨረታ ማስከበሪያ 1 አገልግሎት ላይ የዋሉ የተለያዩ አይነት የፕላስቲክ ፓለቶች እና ፎርማይካዎች በኪሎ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የተለያዩ ዕቃዎች ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
አንበሳ ኢንሹራንስ ኩባንያ (አ.ማ.) የተለያዩ ዓይነት ኦሪጅናል የፕሪንተር ቶነር ካርትሪጅ (ቀለም) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ጨረታ ቁጥር 02/2017የፕሪንተር ቶነሮ ካርትሪጅ (ቀለም) ግዥ ግልጽ ጨረታማስታወቂያ አንበሳ ኢንሹራንስ ኩባንያ (አ.ማ) የተለያዩ ዓይነት ኦሪጅናል የፕሪንተር ቶነር ካርትሪጅ (ቀለም)
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት መገናኛ መሣሪያዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች የቤትና ቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች እና የሞተር ሣይክል መለዋወጫዎች የመኪና መለዋወጫዎች፣ ምግብ ነክ፣ ባለ 10 ሊትር ባዶ ጀሪካን፣ ያገለገሉ ሞተር ሣይክሎች አንድ SHACAN DUMP TRUCK ገልባጭ መኪና በግልፅና በሐራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2017 የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተዉና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች፣
Support for Sustainable Development (SSD) Invites Audit Firms to Be Appointed as External Auditors and Audit the Books of the Accounts of SSD for the Fiscal Years 2024, 2025, and 2026.
SUPPORT FOR SUSTAINABLE DEVELOPMENT (SSD)CALL FOR EXTERNAL AUDIT SERVICES FOR THE PERIOD 2024 – 2026 Bid Closing Date: August 30,
የጅማ ግብርና ምህንድስና ምርምር ማዕከል ለ2017 ዓ/ም የበጀት ዘመን የሚውል የፅዳት እቃ፤ የጽህፈት መሣሪያ፤ የወርክሾፕ አላቂ ብረታብረትና ሌሎች የምርምር እቃዎች እና የሰራተኛ ደንብ ልብስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጅማ ግብርና ምህንድስና ምርምር ማዕከል ለ2017 ዓ/ም የበጀት ዘመን የሚውል የፅዳት እቃ፤ የጽህፈት መሣሪያ፤ የወርክሾፕ አላቂ ብረታብረትና
የአብክመ ሥራ አመሪር ኢንስቲትዬት ለ2017 በጀት ዓመት በግቢው ውስጥ ለሚሰጠው ስልጠና ለሰልጣኞች አገልግሎት የሚውሉ ስቴሽነሪ፣ የጽዳት እቃዎች እና ግቢውን ለማፀዳት የአውትሶርስ ጽዳት አገልግሎት በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ይፈልጋል፡
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአብክመ ሥራ አመሪር ኢንስቲትዬት ለ2017 በጀት ዓመት በግቢው ውስጥ ለሚሰጠው ስልጠና ለሰልጣኞች አገልግሎት የሚውሉ ሎት1. ስቴሽነሪ፣ ሎት
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ አቶ ኤርሚያስ ማስረሻ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ስንታየሁ ገበየሁ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል ከፍተኛ
የቤት የሐራጅ ሽያጭ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ዶ/ር መስፍን ደጀኔ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ብዙወርቅ አበበ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ
የኢትዮጵያ መከላከያ መረጃ ፋይናንስ ስራ አመራር ግዥ ደስክ የተለያዩ የፅህፈት እቃዎች፣የተለያዩ የፅዳት እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ መከላከያ መረጃ ፋይናንስ ስራ አመራር ግዥ ደስክ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ እቃዎች በየዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ድርጅቶች በግልፅ
Livestock Development Institute Invites Eligible Bidders for the Procurement of Building & Maintenance Materials
Invitation to Bid Procurement Of Building & Maintenance Materials lot 005/የተለያዩ የጥገና እና የግንባታ ዕቃዎች ግዥ ሎት-005/ Procurement Reference No: