Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ አስካለ ጎበዜ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ዳንኤል ለማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 181301 በ24/2/2015 ዓ.ም በዋለው ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በድጋሚ የወጣ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቡሉኮ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ከ2016 በጀት ዓመት ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ የበጀት ዓመታት (የ2016፣ የ2017 እና የ2018) የውጭ ኦዲተርን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ውል በማስገባት ለማሠራት
ቡሉኮ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ከ2016 በጀት ዓመት ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ የበጀት ዓመታት (የ2016፣ የ2017 እና የ2018) የውጭ ኦዲተርን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ውል በማስገባት ለማሠራት ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጂማ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 98/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሰረት ቀጥሎ የተዘረዘረውን ንብረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ የተበዳሪው ስም
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጂማ ዲስትሪክት መኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ አቶ ንጉሴ ረድዬ እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ ሀብተአብ ሳሙኤል መካከል ባለው የአፈጻጸም ከስ ክርክር ጉዳይ በሀዋሳ ከተማ ቱላ ክ/ከተማ ዳቶ ቀበሌ ውስጥ በይዞታ ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ቁጥር
የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የቦታው ስፋት በካርታቸው መሰረት 331 ካ/ሜ የሆነ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Feb 11, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ሰላማዊት ፀጋዬ እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ራሄል ጸጋዬ ሀብቴ መካከል ስላለው የፍርድ
በአዲስ አበባ አስተዳደር በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 13 ገርጂ ጤና ጣቢያ አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ደንብ ልብስ፣ ቋሚ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና የህትመት ስራ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 10, 2026) ግልጽ የግዥ የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ ጨረታ መለያ ቁጥር 002/2018 በአዲስ አበባ አስተዳደር በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ
በነቀምቴ ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት የፍትሓብሔር ጉዳይ ችሎት የመኖሪያ እና የንግድ ቤት ሽያጭ የ2ኛ ዙር የጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
Addis Zemen(Feb 11, 2026) የ2ኛ ዙር የጨረታ ማስታወቂያ የአፈጻጸም ከሳሽ ራቢያ ጃፈር እና የአፈጻጸም ተከሳሽ ሐጂ መንሱር መሐመድ እና የአፈጻጸም
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ ቡድን አገልግሎት ለሚሰጣቸው መ/ቤቶች በ2018 በጀት ዓመት የሚያስፈልጋቸውን የተለያዩ ዕቃዎችን አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 11, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር 002/2018 በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ማረሚያ
Addis Zemen(Feb 11, 2026) ማረሚያ የካቲት 3 ቀን 2018 ዓ.ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገፅ 19 ላይ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ኦልዌይስ ኢን ኮምፓሽን የተሰኘ ሀገር በቀል የሆነ መንግሥታዊ ያልሆነ ድርጀት በአውሮፓውያን አቆጣጠር የ2025 ዓ.ም የድርጅቱን ሂሳብ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 10, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ኦልዌይስ ኢን ኮምፓሽን የተሰኘ ሀገር በቀል የሆነ መንግሥታዊ ያልሆነ ድርጀት በአውሮፓውያን አቆጣጠር የ2025 ዓ.ም
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የወላይታ ሶዶ ከተማ አስተዳደር ከፍተኛ ፍ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ከካፒታል በጀት ለመ/ቤቱ አገለግሎት የሚውሉ የቢሮ ፈርኒቸር እና ሞተር ብስክሌት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 11, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የወላይታ ሶዶ ከተማ አስተዳደር ከፍተኛ ፍ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የወላይታ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት የሞተር ብስክሌት እና የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 11, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የወላይታ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት የሞተር ብስክሌት እና
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ መገናኛ እና የኮምፒውተር ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች፣ ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎችንና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 10, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 10-2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ