Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. UPS 15KVA ከአቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ጨረታ ያወጣ ሲሆን ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው የማይመለስ ፎቶ ኮፒ
ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. UPS 15KVA ከአቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ አስካለ ጎበዜ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ዳንኤል ለማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 181301 በ24/2/2015 ዓ.ም በዋለው ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በድጋሚ የወጣ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቡሉኮ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ከ2016 በጀት ዓመት ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ የበጀት ዓመታት (የ2016፣ የ2017 እና የ2018) የውጭ ኦዲተርን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ውል በማስገባት ለማሠራት
ቡሉኮ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ከ2016 በጀት ዓመት ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ የበጀት ዓመታት (የ2016፣ የ2017 እና የ2018) የውጭ ኦዲተርን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ውል በማስገባት ለማሠራት ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጂማ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 98/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሰረት ቀጥሎ የተዘረዘረውን ንብረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ የተበዳሪው ስም
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጂማ ዲስትሪክት መኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ሰላም ሚኒስቴር ልዩ የህዝብ ማመላለሻ አውቶብስ ደረጃውን የጠበቀ 60 መቀመጫ ያለው የደርሶ መልስ የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid ልዩ የህዝብ ማመላለሻ አውቶብስ ደረጃውን የጠበቀ 60 መቀመጫ ያለው የደርሶ መልስ የትራንስፖርት አገልግሎት Lot Information Procurement Reference
Arbaminch University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Select Materials for Building
Invitation for Bid ሰሌክት ማተሪያል ለግንባታ (Select Materials for Building) Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0460-2016-PUR Object of Procurement: ሰሌክት
Arbaminch University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Hardcore Materials for Building
Invitation for Bid ሃርድ ኮር ማተሪያል (Hardcore Materials for Building) Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0461-2016-PUR Object of Procurement: ሃርድ
ያርድስቲክ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ በመጠኑ ያገለገሉ ባለመደገፊያ ለአንድ ተማሪ መቀመጫ ወንበሮች ፤ የተለያዩ ጠረጴዛዎች ፤ ዲክሰን የብረት ሼልፎች ፤ ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ ሼልፎች ፤ ዲስክ ቶፕ ኮምፒዩተሮችና ለዲግሪና ለማስተርስ ተማሪዎች አገልግሎት የሚሰጡ መጻህፍቶችን በጅምላ ወይም በተወሰነ ቁጥር በጨረታ አወዳድረን መሸጥ እንፈልጋለን
የጨረታ ማስታወቂያ በመጠኑ ያገለገሉ ባለመደገፊያ ለአንድ ተማሪ መቀመጫ ወንበሮች ፤ የተለያዩ ጠረጴዛዎች ፤ ዲክሰን የብረት ሼልፎች ፤ ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ
Ethio Telecom Invites All Interested and Eligible Bidders by this National Competitive Bid (NCB) for the Procurement of “Tower Technicians Tools”
Invitation to national competitive Bid FLOATING DATE: AS OF July 29, 2024 RFQ No. 4269278 & 4269279 Ethio telecom invites
Arbaminch University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Construction Material
Invitation for Bid Purchase of Construction Material (Cement OPC)…. Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0464-2016-PUR Object of Procurement: Purchase of
የአርሲ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት በዞኑ ለሚገኙ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ ፈርኒቸር ፣ የጽህፈት መሣሪያዎች ፣ የጽዳት እቃዎች ፤ የሠራተኞች የደንብ ልብስ ፣ እና የመኪና ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁ-01/2017 የአርሲ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት በዞኑ ለሚገኙ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ ፣ ፈርኒቸር ፣
የመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር ማይጨው ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚሆን ቤት መከራየት ይፈልጋል
ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ የመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር ማይጨው ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚሆን ቤት መከራየት
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በጌዴኦ ዞን የገደብ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ያገለገሉ ዕቃዎች ማለትም የተሽከርካሪ ቦድዎች ፣ ሞተር ሳይክል ፣ የሸራ ድንኳኖች ፣ ብረታ ብረቶች ፣ የመኪና ጎማዎች ፣ ኮምፒውተሮች እና ፕርንተሮችና የፎቶ ኮፒ ማሽኖች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በጌዴኦ ዞን የገደብ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ያገለገሉ ዕቃዎች ማለትም ፤ 1. የተሽከርካሪ ቦዲዎች 2.