Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ሸገር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ለሰጠው ብድር ለመያዣነት የያዘውን ከዚህ ቀጥሎ በሰንጠረዥ የተገለፀውን ባጃጅ ፊሊክ በአዋጅ ቁጥር 98/90 በተሰጠው ስልጣን እና ውክልና መሠረት በስምምነት ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ
ሸገር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ባጃጅ/ፊሊክ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን የዩኒየኑን ዕድገት ቀጣይነት “Sustainability study” በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታ መሳተፍ የሚፈልጉ ግለሰብ ወይም ድርጅት ከዚህ ቀጥሎ ያሉትን በማሟላት ተወዳድሮ
በቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን የዩኒየኑን ዕድገት ቀጣይነት “Sustainability Study” በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ታደሰ ጫላ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ብርሃኑ ቢረጋ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/92432 በ07/06/2015 እና በኮ/መ/ቁ/97771 በ29/02/2016 ዓ/ም በዋለው
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የጨረታ ማስታወቂያ የተለያዩ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎች በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ ለሶስተኛ ጊዜ የተዘጋጀ ሽያጭ DB/028/2016 ዳሽን ባንክ አ.ማ. በባንኩ የሚገኙ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታና ቦታ ለሶስተኛ ጊዜ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ዳሽን ባንክ አ.ማ. በባንኩ የሚገኙ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታና ቦታ ለሶስተኛ ጊዜ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ወልቅጤ ዮኒቨርስቲ መለስተኛ የሕዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ኪራይ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid Lot 339 የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ መለስተኛ የሕዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ኪራይ Procurement Reference No: WKU-NCB-NC-0002-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services
ወልቅጤ ዮኒቨርስቲ አገር አቋራጭ የሕዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ኪራይ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid Lot 338 የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ አገር አቋራጭ የሕዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ኪራይ Procurement Reference No: WKU-NCB-NC-0003-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy
Wegagen Bank S.C Would Like Invites All Qualified and Interested Companies to Register and Submit Their Required Documents for the Goods and Many Services
EXPRESSION OF INTEREST (EOI) BID No. WB/SCM/115/24 Wegagen Bank S.C would like to update its vendors register list (supplier list).
Reality Real Estate Would Like to Invite Eligible Bidders for the Procurement of Gypsum Board and its Accessories
REALITY REAL ESTATE INVITATION FOR COMPETITIVE BID 1. Our company Realty Real Estate would like to invite eligible bidders for
አንበሳ ኢንሹራንስ ኩባንያ (አ.ማ) ለ2017 ዓ.ም የጽሕፈት መሳሪያ፣ የፅዳት እቃዎች እንዲሁም የቢሮ ማሽኖችን ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ቁጥር 01/2017 የጽሕፈት መሳሪያ፣ የፅዳት እቃዎች እንዲሁም የቢሮ ማሽኖችን ግዥ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ አንበሳ ኢንሹራንስ ኩባንያ (አ.ማ) ለ2017 ዓ.ም
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተለያዩ ዓይነት የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች እና በተሽከርካሪ ጥገና ጊዜ የተቀየረ የተሸከርካሪ ዘይት ባለበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ በሽያጭ ለማስወገድ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ያገለገሉ ንብረቶች ጨረታ ቁጥር 001/2024/25 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተለያዩ ዓይነት የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች እና በተሽከርካሪ ጥገና ጊዜ የተቀየረ የተሸከርካሪ
World Vision Ethiopia Currently Wants to Invite Eligible Bidders to Participate in the Bid Floated for the Provision of Local Inland Freight Transportation Service (with 50,100, 200, 300 and 400quintal)
PROCUREMENT REFERENCE NUMBER: WVE/SCM/000599/24 Invitation to Bid for the provision of local inland freight transportation service for Long Term Agreement
አራዳ አትክልት ተራ የገበያ ማዕከል አ.ማ መጠነኛ በሆነ የቴክኒክ ችግር ምክንት የተበላሸ ስሪቱ የቻይና የሆነ (Black Smith) ጄኔሬተር ባለበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን አራዳ አትክልት ተራ የገበያ ማዕከል አማ መጠነኛ በሆነ የቴክኒክ ችግር ምክንት የተበላሸ ስሪቱ የቻይና የሆነ (Black smith)
Development Bank of Ethiopia Notification of Bid Opening Date Extension
Development Bank of Ethiopia Subject:- Notification of Bid opening Date Extension It is to be recalled that your company has