Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ሸገር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ለሰጠው ብድር ለመያዣነት የያዘውን ከዚህ ቀጥሎ በሰንጠረዥ የተገለፀውን ባጃጅ ፊሊክ በአዋጅ ቁጥር 98/90 በተሰጠው ስልጣን እና ውክልና መሠረት በስምምነት ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ
ሸገር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ባጃጅ/ፊሊክ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን የዩኒየኑን ዕድገት ቀጣይነት “Sustainability study” በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታ መሳተፍ የሚፈልጉ ግለሰብ ወይም ድርጅት ከዚህ ቀጥሎ ያሉትን በማሟላት ተወዳድሮ
በቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን የዩኒየኑን ዕድገት ቀጣይነት “Sustainability Study” በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ታደሰ ጫላ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ብርሃኑ ቢረጋ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/92432 በ07/06/2015 እና በኮ/መ/ቁ/97771 በ29/02/2016 ዓ/ም በዋለው
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የጨረታ ማስታወቂያ የተለያዩ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎች በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ ለሶስተኛ ጊዜ የተዘጋጀ ሽያጭ DB/028/2016 ዳሽን ባንክ አ.ማ. በባንኩ የሚገኙ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታና ቦታ ለሶስተኛ ጊዜ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ዳሽን ባንክ አ.ማ. በባንኩ የሚገኙ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታና ቦታ ለሶስተኛ ጊዜ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የኢትዮጵያ መንግሥት የግምጃ ቤት ሰነድ ሽያጭ
የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ መንግሥት የግምጃ ቤት ሰነድ 1. ሣምንታዊ የግምጃ ቤት ሰነድ ጨረታ ቁጥር 957 2. ለሽያጭ የቀረበው ሰነድ ጠቅላላ
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ቀደም ሲል በፒያሳና አካባቢው አገልግሎት ሲሰጡ ለነበሩና በልማት ምክንያት ለተነሱና ተቋማችን ባወጣው ማስታወቂያ መሰረት ለመከራየት ፍላጎታቸውን አሳውቀው ለተመዘገቡና የምዝገባ ቁጥር/ማረጋገጫ ለተሰጣቸው ተከራዮች ለሱቅና ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ ክፍሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ኢኤአ/ስዲግ/ግጨ 001/2017 ተቋማችን ቀደም ሲል በፒያሳና አካባቢው አገልግሎት ሲሰጡ ለነበሩና በልማት ምክንያት ለተነሱና ተቋማችን ባወጣው ማስታወቂያ መሰረት
በኦሮሚያ በአርሲ የሱዴ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለተለያዩ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የጽሕፈት መሳሪያዎች ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ፣ የቢሮ ፈርኒቸሮች ፣ የሰራተኞች የደንብ ልብስ ፣ የጽዳት ዕቃዎች እና የቴከኒክና ሙያ የስልጠና መሳርያዎች በመስኩ የተሰማሩ የንግድ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ በአርሲ የሱዴ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለተለያዩ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የጽሕፈት መሳሪያዎች ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ፣
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ሽቱ ማሞ እና የፍ/ባለዕዳ እነ እቴነሽ ማሞ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል ጠቅላይ ፍ/ቤት
የሲዳማ ብ/ክ/መንግስት እርሻና ተፈጥሮ ሀብት/ል/ቢሮ ለ2ኛ ደረጃ የማሳ መረጃ መመዝገቢያ ቅፅ (FRF) ፣ ደረሰኝ እና ግጭት ፎርም (Dispute Form) ቅፆችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሳተም ይፈልጋል
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ብ/ክ/መንግስት እርሻና ተፈጥሮ ሀብት/ል/ቢሮ ለ2ኛ ደረጃ መሬት ልኬት ስራ የማሳ መመዝገቢያ ቅፆች፡– የማሳ መረጃ መመዝገቢያ ቅፅ
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 የሚገኘው ዕድገት አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የሚያስፈልጉትን ቋሚና አላቂ ዕቃዎች እና አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር፦ ዕድመግጨ/002/2017 በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 የሚገኘው ዕድገት አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት
Ethio Telecom North West Region (NWR) Invites Interested and Eligible Local bidders in this Bid for the Procurement of Supply and The Danger Wire, Hazard Security Wire
Invitation to National Competitive Bid for procurement of Supply and the Danger wire, Hazard Security Wire. Ethio Telecom North West Region
የተሽከርካሪ ሽያጭ ለማድረግ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
የተሽከርካሪ እና የመኖሪያ ቤት ሽያጭ ለማድረግ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ፤ ተበዳሪዎች 1ኛ, አቶ ጌታቸው ዋለ 2ኛ, ሴስሞ ትረዲንግ ኃላ/የተወ/የግ/ማኅ 3ኛ. ዮናታን
ሲዳማ ብ/ክ/መንግስት እርሻና ተፈጥሮ ሀብት/ል/ቢሮ CALAMA ፕሮግራም የካኖን ፕርንተር /2545/ ፣ ፖል ባግ ባለ 16 Cm እና ባለ 10 Cm ፣ የይዞታ ማረጋገጫ ሰርትፍኬት የሚባዛበት እስፔክታ ወረቀት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ሲዳማ ብ/ክ/መንግስት እርሻና ተፈጥሮ ሀብት/ል/ቢሮ፡– ሎት 1 CALAMA ፕሮግራም የካኖን ፕርንተር /2545/ ሎት 2 ፖል ባግ ባለ