Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

 በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. UPS 15KVA ከአቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ያወጣ ሲሆን ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው የማይመለስ ፎቶ ኮፒ

ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. UPS 15KVA ከአቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በድጋሚ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ አስካለ ጎበዜ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ዳንኤል ለማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 181301 በ24/2/2015 ዓ.ም በዋለው ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ

የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

በድጋሚ የወጣ ግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቡሉኮ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ከ2016 በጀት ዓመት ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ የበጀት ዓመታት (የ2016፣ የ2017 እና የ2018) የውጭ ኦዲተርን በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ውል በማስገባት ለማሠራት

ቡሉኮ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ከ2016 በጀት ዓመት ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ የበጀት ዓመታት (የ2016፣ የ2017 እና የ2018) የውጭ ኦዲተርን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ውል በማስገባት ለማሠራት ይፈልጋል

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጂማ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 98/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሰረት ቀጥሎ የተዘረዘረውን ንብረት በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ የተበዳሪው ስም  

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጂማ ዲስትሪክት መኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Mega Printing Private Limited Company Invites All Eligible Bidders for the Supply of Different Materials

INVITATION FOR OPEN BID UNDER REF. No. 30-7-2024 Mega Printing Private Limited Company invites all eligible bidders for the Supply

የደቡብ ወሎ ዞን ገንዘብ መምሪያ ለ2016 በጀት ዓመት የመኪና ዕቃ ፋስት ሙቭ፣የመኪና ዘይት፣የመኪና ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ሀገር አቀፍ የግፅፍ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የደቡብ ወሎ ዞን ገንዘብ መምሪያ ለ2016 በጀት ዓመት ለሁሉም የዞን መምሪያዎችና ተጠሪ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ

የሀብሮ ወረዳ ጽ/ቤት በስሩ ለሚገኙ ሴክተሮች በ2017 ዓ.ም በጀት የጽህፈት መሳሪያዎች፣የጽዳት እቃዎች፣አላቂ እቃዎች፣የደንብ ልብስ፣ቋሚ እቃዎች፣የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና የተሽከርካሪ ጎማ እና የሞተር ሳይክል ጎማ የመሳሰሉትን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሀብሮ ወረዳ ጽ/ቤት በስሩ ለሚገኙ ሴክተሮች በ2017 ዓ.ም በጀት የጽህፈት መሳሪያዎች የጽዳት እቃዎች አላቂ እቃዎች የደንብ ልብስ ቋሚ

በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ወረዳ 03 ፋይናንስ ፅ/ቤት የተለያዩ የተደራጁ እቃዎችንና አገልግሎቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የመጀመሪያ ዙር የግልፅ  ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 001 በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ወረዳ 03 ፋይናንስ ፅ/ቤት ከዚህ በታች በሎት

Oromia Construction Corporation (OCC) Has Intended to Invite Eligible Bidders for the Purchase of “Non Baroid Bentonite”

TENDER NOTICE TENDER Ref. No. NCB/OCC-065/2024 Oromia Construction Corporation (OCC) has intended to invite eligible bidders for the purchase of

በቡኖ ቤደሌ ዞን የቦረቻ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በቡኖ ቤደሌ ዞን የቦረቻ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት በኦሮሚያ ክልላዊ የመንግሥት ግዢ አዋጅ ቁጥር 157/2002

የአካባቢ ብቃት ማበልጸጊያና ጥናት ማዕከል አንድ አገልግሎት የሰጠ ተሽከርካሪ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአካባቢ ብቃት ማበልጸጊያና ጥናት ማዕከል አንድ አገልግሎት የሰጠ የተሽከርካሪ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም ማንኛውም

በኢሉባቦር ዞን የዲዱ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም የበጀት ዘመን በወረዳ ስር ለሚገኙ መሥሪያ ቤቶች የተለያዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በኢሉባቦር ዞን የዲዱ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም የበጀት ዘመን በወረዳ ስር ለሚገኙ መሥሪያ ቤቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን

በኮልፌ ቀራኒዬ ክፍለ ከተማ ስር የሚገኘው የአለም ባንክ ጤና ጣቢያ ለ2017 ዓ.ም የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በኮልፌ ቀራኒዬ ክፍለ ከተማ ስር የሚገኘው የአለም ባንክ ጤና ጣቢያ ለ2017 ዓ.ም የመጀመሪያ ዙር ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን