Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. UPS 15KVA ከአቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ጨረታ ያወጣ ሲሆን ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው የማይመለስ ፎቶ ኮፒ
ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. UPS 15KVA ከአቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ አስካለ ጎበዜ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ዳንኤል ለማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 181301 በ24/2/2015 ዓ.ም በዋለው ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በድጋሚ የወጣ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቡሉኮ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ከ2016 በጀት ዓመት ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ የበጀት ዓመታት (የ2016፣ የ2017 እና የ2018) የውጭ ኦዲተርን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ውል በማስገባት ለማሠራት
ቡሉኮ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ከ2016 በጀት ዓመት ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ የበጀት ዓመታት (የ2016፣ የ2017 እና የ2018) የውጭ ኦዲተርን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ውል በማስገባት ለማሠራት ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጂማ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 98/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሰረት ቀጥሎ የተዘረዘረውን ንብረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ የተበዳሪው ስም
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጂማ ዲስትሪክት መኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በካፋ ዞን የቦንጋ ከተማ አስተዳደር ፋይ/ኢኮ/ልማት ጽ/ቤት ባህላዊ የከፋ ልብሶችን ማዘጋጅት፣የምግብ መስተንግዶና የመጠጥ፣ለከተማው ሰራተኞች ሰርቪስ የሚሰጥ አውቶቢስ እንድንከራይ በደብዳቤ በጠየቁን መሠረት መስፈርት ከሚያሟሉ ተጫራቾች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በካፋ ዞን የቦንጋ ከተማ አስተዳደር ፋይ/ኢኮ/ ልማት ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በብድር ዕዳ ማካካሻነት በአዋጅ ቁጥር 1147/11 መሰረት ከአይካ አዲስ ቴክስታይልና ኢንቨስትመንት ግሩፕ ኃ/የተ/የማህበር ላይ የተረከበውን ንብረቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በብድር ዕዳ ማካካሻነት በአዋጅ ቁጥር 1147/11 መሰረት ከአይካ አዲስ ቴክስታይልና ኢንቨስትመንት ግሩፕ ኃ/የተ/የማህበር ላይ የተረከበውን
የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ለሰራተኞች የደንብ ልብስ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ጨረታ ማስታወቂያ የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ለሰራተኞች የደንብ ልብስ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ተጫራቾች – የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ፣
Waajjirri Maallaqaa Bulchiinsa Magaalaa Yaaballoo Bara Bajataa 2017tti Tajaajila Waajjiraalee Mootummaatiif Kan Oolan Meeshaalee Garagaraa Dorgomsiisee Bituu Barbaada
Beeksisa caalbaasii Waajjirri Maallaqaa Bulchiinsa Magaalaa Yaaballoo bara bajataa 2017tti tajaajila waajjiraalee mootummaatiif kan oolan meeshaalee arman gadii dorgomsiisee bituu
የጉለሌ ክ/ከተማ ቱፋ ሙና ቅ/አ አንደኛ እና መ/ደ/ት/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የሚያለግሉ ልዩ ልዩ እቃዎችን እና አገልግሎቶችን በመጀመሪያ ዙር ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2017 የጉለሌ ክ/ከተማ ቱፋ ሙና ቅ/አንደኛ እና መ/ደ/ት/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት በመደበኛ እና በውስጥ ገቢ
በጉ/ክ/ከ/ወ/9/ፋ/ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያ፣የጽዳት ዕቃዎች፣የደንብ ልብስ እና ስፌት፣የተለያዩ ህትመቶች፣የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች፣የተለያዩ መስተንግዶ፣የኤሌክትሮኒክስ አቃዎች ጥገና፣ትራንስፖርት አገልግሎት፣ዲኮር እና ቋሚ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ከአሸናፊዎች ጋር አገልግሎት ማግኘት ይፈልጋል
የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥ ጨረታ መለያ ቁጥር፡- 001/2017 ዓ.ም በጉ/ክ/ከ/ወ/9/ፋ/ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ ስራ ሂደት ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ግዥዎች በ2017 በጀት
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የሶማሌ ክልል ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል የሞተር ሳይክል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር፦ ሶ/ከ/ፕ/ሎ/ዌ/ፋ/001/2017ዓ.ም የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የሶማሌ ክልል ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል የሞተር ሳይክል ግዥ በተጫራቾች መመሪያ ላይ
በሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የጎርቼ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለሴ/መ/ቤቶች የተለያዩ የጽሕፈት መሳሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የጎርቼ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለሴ/መ/ቤቶች የተለያዩ የጽሕፈት መሳሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የባቱ ኮስቲክ ሶዳ ፋብሪካ ለሠራተኞቹ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የደንብ ልብስ እና የሴቶችና የወንዶች ጉርድ አጭር ቆዳ ጫማ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 004/2017 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የባቱ ኮስቲክ ሶዳ ፋብሪካ ለሠራተኞቹ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የደንብ ልብስ እና