Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

 በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. UPS 15KVA ከአቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ያወጣ ሲሆን ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው የማይመለስ ፎቶ ኮፒ

ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. UPS 15KVA ከአቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በድጋሚ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ አስካለ ጎበዜ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ዳንኤል ለማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 181301 በ24/2/2015 ዓ.ም በዋለው ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ

የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

በድጋሚ የወጣ ግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቡሉኮ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ከ2016 በጀት ዓመት ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ የበጀት ዓመታት (የ2016፣ የ2017 እና የ2018) የውጭ ኦዲተርን በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ውል በማስገባት ለማሠራት

ቡሉኮ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ከ2016 በጀት ዓመት ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ የበጀት ዓመታት (የ2016፣ የ2017 እና የ2018) የውጭ ኦዲተርን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ውል በማስገባት ለማሠራት ይፈልጋል

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጂማ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 98/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሰረት ቀጥሎ የተዘረዘረውን ንብረት በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ የተበዳሪው ስም  

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጂማ ዲስትሪክት መኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በስልጤ ዞን ላንፍሮ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የወረዳው ጤና ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለሚያስገነባው የወንቴ ሎላ ጤና ጣቢያ ግንባታ በመስኩ የተሰማሩ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በስልጤ ዞን ላንፍሮ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የወረዳው ጤና ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለሚያስገነባው የወንቴ

ሲዳሞ ተራ ህንፃ ሥራ አክሲዮን ማህበር ህንፃዎች የ24 ሰዓት የጥበቃ አገልግሎት የሚሰጥ ድርጅት በጨረታ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

ሲዳሞ ተራ ህንፃ ሥራ አክሲዮን ማህበር ለጥበቃ አገልግሎት የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሲዳሞ ተራ ህንፃ ሥራ አክሲዮን ማህበር መርካቶ ሲዳሞ ተራ ተብሎ

የየካ ክ/ከተማ ወረዳ 09 አስተዳደር ጽ/ቤት በኮሪደር ልማት እና ከሼድ የፈረሱ ቆርቆሮዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

 የግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የየካ ክ/ከተማ ወረዳ 09 አስተዳደር ጽ/ቤት በኮሪደር ልማት እና ከሼድ የፈረሱ ቆርቆሮዎችን በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

VSF Germany, an International Non-Governmental Organization, Invites Interested Bidders to Supply Various Models and Make Field Vehicles for its Operational Areas in Afar, Oromia, and SNNPR Regions

INVITATION TO TENDER FOR SUPPLY OF RENTAL VEHICLES AND ISUZU TRUCKS Tender Reference No: VSF-G/ETH/2024/12/Ethiopia VSF Germany, an International Non-Governmental

በአርሲ ዞን ሙኔስ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኙ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር፣ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የሠራተኞች የደንብ ልብስ እና የመኪና ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁ-02/2017 በአርሲ ዞን ሙኔስ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኙ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ፣

Engineering Corporation of Oromia Invites Interested Eligible Bidders Are Invited to Participate in this Bid to Supply a Truck-Mounted Crane with Equal to or Greater Than 10 Ton Lifting Capacity and Telescoping Boom

የስልጤ ልማት ማህበር ለመደበኛ ሥራ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የገቢ መሰብሰቢያ ደረሰኞችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሳተም ይፈልጋል

የስልጤ ልማት ማህበር ለመደበኛ ሥራ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የገቢ መሰብሰቢያ ደረሰኞችን በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ማሳተም ይፈልጋል፤ በመሆኑም በመስኩ የተሰማራችሁና መስፈርቱን የምታሟሉ

መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት ለእንጨት ምርት ግብዓት፤ የማሽነሪ ኪራይ እና የከባድና እና የቀላል ተሽከርካሪ ጎማ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 33/2016 መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፁትን ለእንጨት ምርት ግብዓት፤ የማሽነሪ ኪራይ እና

Awash Bank Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply and Delivery of Different Equipment

Awash Bank Invitation to Bid  National Competitive Bidding (NCB) Procurement Reference Number AB-07-2024/25  Awash Bank invites sealed bids from eligible