Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. UPS 15KVA ከአቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ጨረታ ያወጣ ሲሆን ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው የማይመለስ ፎቶ ኮፒ
ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. UPS 15KVA ከአቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ አስካለ ጎበዜ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ዳንኤል ለማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 181301 በ24/2/2015 ዓ.ም በዋለው ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በድጋሚ የወጣ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቡሉኮ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ከ2016 በጀት ዓመት ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ የበጀት ዓመታት (የ2016፣ የ2017 እና የ2018) የውጭ ኦዲተርን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ውል በማስገባት ለማሠራት
ቡሉኮ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ከ2016 በጀት ዓመት ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ የበጀት ዓመታት (የ2016፣ የ2017 እና የ2018) የውጭ ኦዲተርን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ውል በማስገባት ለማሠራት ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጂማ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 98/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሰረት ቀጥሎ የተዘረዘረውን ንብረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ የተበዳሪው ስም
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጂማ ዲስትሪክት መኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኢትዮጵያ ኤሌትሪክ ኃይል ሰ/ምዕ/ሪጅን/ትራ/ሰብ/ኦፕ ጥገና ቢሮ ለሳብስቴሽን እና ለትራንስሚሽን ጥገና፣ለቅድመ ጥገና እና ለአስቸኳይ ሥራ ሰርቪስ አገልግሎት የሚውል የሚኒባስ ተሽከርካሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ኤሌትሪክ ኃይል ሰ/ምዕ/ሪጅን/ትራ/ሰብ/ኦፕ ጥገና ቢሮ ለሳብስቴሽን እና ለትራንስሚሽን ጥገና፣ ለቅድመ ጥገና እና ለአስቸኳይ ሥራ ሰርቪስ አገልግሎት
የመቄት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለመቄት ወረዳ እንስሳት ሀብት ልማት ተጠሪ ጽ/ቤት በተዘዋዋሪ ፈንድ በጀት ለእንስሳት ህክምና አገልግሎት የሚውል መድሃኒት መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የመቄት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለመቄት ወረዳ እንስሳት ሀብት ልማት ተጠሪ ጽ/ቤት በተዘዋዋሪ ፈንድ በጀት በሎት ድምር ለእንስሳት
The Ethiopian Roads Administration Now Invites Bidders to Select a Legal Firm for the Dispute Arising in Connection with the Construction of Gimba-Tenta-Tenta Junction Road Project
International Competitive Bidding Notice of Invitation for Legal Representation Services for Construction of the Gimba – Tenta – Tenta Junction
የአብክመ ገንዘብ ቢሮ ለአዲ-አርቃይ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት ለውሃ ፓምፕ አገልግሎት የሚውሉ ሶላር ፓኔል እና አክሰሰሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ግጨ 01/2017 የአብክመ ገንዘብ ቢሮ ለአዲ-አርቃይ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት ለውሃ ፓምፕ አገልግሎት የሚውሉ ሶላር
የኢትዮጵያ ፖስታ ለ2017 በጀት ዓመት የማስታወቂያ ሥራዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ግጨ 2/2016 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፖስታ ለ2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የማስታወቂያ ሥራዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ
ኦሮሚያ ባንክ መኖሪያ ቤት እና የንግድ ህንፃ (G+4) ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብደር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሆቴል አገልግሎት የሚውል በግንባታ ላይ ያለ ጅምር ህንፃ እና ለንግድ አገልግሎት የሚውል ግንባታ ላይ የሚገኝ ጅምር ህንፃ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ደፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውንና በሰንጠረዡ ውስጥ የተመስከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው)
ብርሃን ባንክ አ.ማ ተሽከርካሪ እና የመኖሪያ ቤቶችና ትምህርት ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ብርሃን ባንክ አ.ማ BERHAN BANK S.C ብርሃን ባንክ አ.ማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች
Adama Science and Technology University Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Procurement of Supply, Installation, and Commissioning of Research Equipment or 5 CoEs Including ERP, Construction and Facility Improvement, Capacity Building, and Maintenance
Invitation for Bids (IFB) Employer: Adama Science and Technology University Project Name: Establishment of Centers of Excellence in Adama Science