Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ሸገር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ለሰጠው ብድር ለመያዣነት የያዘውን ከዚህ ቀጥሎ በሰንጠረዥ የተገለፀውን ባጃጅ ፊሊክ በአዋጅ ቁጥር 98/90 በተሰጠው ስልጣን እና ውክልና መሠረት በስምምነት ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ
ሸገር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ባጃጅ/ፊሊክ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን የዩኒየኑን ዕድገት ቀጣይነት “Sustainability study” በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታ መሳተፍ የሚፈልጉ ግለሰብ ወይም ድርጅት ከዚህ ቀጥሎ ያሉትን በማሟላት ተወዳድሮ
በቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን የዩኒየኑን ዕድገት ቀጣይነት “Sustainability Study” በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ታደሰ ጫላ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ብርሃኑ ቢረጋ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/92432 በ07/06/2015 እና በኮ/መ/ቁ/97771 በ29/02/2016 ዓ/ም በዋለው
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የጨረታ ማስታወቂያ የተለያዩ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎች በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ ለሶስተኛ ጊዜ የተዘጋጀ ሽያጭ DB/028/2016 ዳሽን ባንክ አ.ማ. በባንኩ የሚገኙ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታና ቦታ ለሶስተኛ ጊዜ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ዳሽን ባንክ አ.ማ. በባንኩ የሚገኙ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታና ቦታ ለሶስተኛ ጊዜ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የጌራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ስር ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አላቂ እቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የመኪና እና የሞተር ሳይክል ጎማዎች፣ የተለያዩ የህትመት ውጤቶች፣ የ1ኛ እና የ2ኛ ደረጃ የተማሪዎች ካርድ ህትመቶች፣ የደንብ ልብስ፣ የሞተር ሳይክል ግዥ የመኪናና የሞተር ሳይክል መለዋወጫ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጌራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ስር ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አላቂ እቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የመኪና እና
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ዋዩ ወረዳ 15 አስተዳደር ጽ/ቤት የ2017 በጀት ዓመት የጨረታ ቁጥር 001/2017 ዓ.ም በወረዳው አስተዳደር ስር ላሉ የ23 ጽ/ቤቶች እስቴሽነሪ ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የፅዳት እቃዎች፣ ቋሚ እቃዎች፣ ሕትመት፤ ትራንስፖርት አገልግሎት፣ የጉልበት ሥራዎች፣ መስተግዶ፣ ለቁሳቁስ ተገጣጣሚ መግዣና እድሳት እና ለህንፃ ቁሳቁስና እድሳት ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 01/2017 በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ዋዩ ወረዳ 15 አስተዳደር ጽ/ቤት የ2017 በጀት ዓመት የጨረታ
Safaricom Ethiopia is Looking to Engage the Services of a Suitable Media Monitoring & Evaluation Agency, with a Demonstrable Capacity to Provide Media Monitoring Services
EXPRESSION OF INTEREST FOR THE PROVISION OF MEDIA MONITORING AND ANALYSIS We are looking to engage the services of a
የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን እና የፎርስ ተሽከርካሪ ሞተር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን እና የፎርስ ተሽከርካሪ ሞተር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 ፋ/ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
አንደኛ ዙር ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2017 ዓ.ም. በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 ፋ/ጽ/ቤት ለ2017 ዓ.ም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን
Ministry of Finance Would Like to Notify Bid Extension Time Modification
Announcement for Time ExtensionREQUEST FOR QUALIFICATION (RFQ)FEDERAL DEMOCARATIC REPUBLIC OF ETHIOPIA MINSTRY OF FINANACEPUBLIC PRIVATE PARTNERSHIP DIRECTORATE GENERAL(PPP-DG)PPP Affordable Housing
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን “የወጣቶች ተሳትፎ ለአገር ልማት ያለው ሚና” በሚል ርእስ የመወያያ ጽሑፍ የሚያቀርብ የባለሙያ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid “የወጣቶች ተሳትፎ ለአገር ልማት ያለው ሚና” በሚል ርእስ የመወያያ ጽሑፍ የሚያቀርብ የባለሙያ አገልግሎት ግዥ Lot Information Procurement
Ministry of Finance Would Like to Announce Bid Closing Date Extension
Announcement for Time ExtensionREQUEST FOR QUALIFICATION (RFQ)FEDERAL DEMOCARATIC REPUBLIC OF ETHIOPIA Iescitatumo MINSTRY OF FINANACEU aded PUBLIC PRIVATE PARTNERSHIP DIRECTORATE
የሽመልስ ሀብቴ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒከስ ዕቃዎች፣ አጋዥ መጻሕፍት፣ የትምህርት ማበልፀጊያ የተለያዩ ዕቃዎች፣ ቋሚ ዕቃዎች፣ የላብራቶሪ ኬሚካሎች (ለተማሪዎች ማስተማሪያ)፣ የስፖርት ዕቃዎች እና የህክምና ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የገዥው መለያ ቁጥር፡-01/2017 የሽመልስ ሀብቴ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ከዚህ በታች የተገለጹትን ሎት 1 የጽሕፈት መሣሪያዎች ፤ ሎት 2