Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የሐራጅ ማስታወቂያ ዘመን ባንክ አ.ማ ብር ሲሰጥ በመያዣነት የያዛቸውን ከዚህ በታች የተመለከቱትን መጋዘን እና መኖሪያ ቤቶች ኮንዶሚንየም ባሉበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/90(እንደተሻሻለ) በተሰጠው ስልጣን መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::
ዘመን ባንክ አ.ማ መጋዘን እና መኖሪያ ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ፌ.ቤ.ኮ/ብግጨ/ዕቃ/03/11/2016 1 የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የኤሌክትሮ መካኒካል እቃዎች ግዥ በጨረታ መለያ ቁጥር በድጋሚ ፌ.ቤ.ኮ/ብግጨ/ዕግ/03/11/2016 ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ 2. ለኮርፖሬሽኑ የኤሌክትሮ መካኒካል ጥገና አገልግሎት የሚያገለግል የኤሌክትሮ መካኒካል እቃዎች
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የኤሌክትሮ መካኒካል እቃዎች ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የንብረት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡- እባ/ንማ/02/2016 እናት ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች በሰንጠረዡ ላይ የተገለጸውን በዕዳ ማካካሻነት በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት የተረከበውን ጅምር ሆቴል ባለበት
እናት ባንክ አ.ማ. በዕዳ ማካካሻነት የተረከበውን ጅምር ሆቴል ጂ+3 ባለበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ስኬት ባንክ ኢማ (የቀድሞ አዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም ኢማ) ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪዎች የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ከዚህ በታች የተመለከቱት በመያዣነት
ስኬት ባንክ አ.ማ (የቀድሞ አዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም አ/ማ) ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ወልቅጤ ዮኒቨርስቲ የወንበር ጥገና አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid Purchase Requisition of የወንበር ጥገና አገልግሎት Lot Information Procurement Reference Number: WKU-NCB-G-0437-2016-PUR Object of Procurement: Purchase Requisition
በየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 06 ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የደንብ አልባሳት፣ ቋሚ ዕቃዎች፣ የተለያዩ ህትመት፣ የተለያዩ መስተንግዶ፣ የህዝብ ትራንስፖርት፣ የጭነት ትራንስፖርት፣ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስና የፈርኒቸር አገልግሎት፣ የሞንታርቦ ኪራይ አገልግሎት፣ የጄኔሬተር ኪራይ አገልግሎት፣ የዲኮር ኪራይ አገልግሎት እና የድንኳን ኪራይ አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 00–/2017 ዓ.ም በየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 06 ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለመጀመሪያ ዙር በወረዳው
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ጤና ቢሮ የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎችን ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር፣ የጽህፈት መስሪያ፣ የጽዳት ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ጤና ቢሮ የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎችን 1ኛ/ ሎት አንድ ኤሌክትሮኒክስ 2ኛ/ ሎት ሁለት ፈርኒቸር
ጎንደር ዩኒቨርስቲ ለተማሪዎችና ሆሲፒታል ተኝተው ለሚታከሙ ህሙማን ለምግብ አገልግሎት የሚውል ዘይት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid Lot-14 ለተማሪዎችና ሆሲፒታል ተኝተው ለሚታከሙ ህሙማን ለምግብ አገልግሎት የሚውል ዘይት Procurement Reference No: UoG-NCB-G-0014-2017-BIDProcurement Category: Goods Market
The University of Gondar Invites Eligible Bidders for the Procurement of Salt
Invitation to Bid LOT 13 Procurement of Salt (የምግብ ጨው) Procurement Reference No: UoG-NCB-G-0015-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method:
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጎፋ አፓርትመንት ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ የSupply and Fix Water Proofing ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DCE/SF/72/2024 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጎፋ አፓርትመንት ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ የSupply and Fix water proofing ግዥ ለመፈፀም
ሲንቄ ባንክ አ.ማ ንግድ ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ሲንቄ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በሰጠው ሥልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ የተበዳሪው ስም
የአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ አገልግሎት ለምዝገባ ስራ የሚውል ህትመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሳተም ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ሰነድ ቁጥር 006/2016 የአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ አገልግሎት ለምዝገባ ስራ የሚውል ህትመት በግልጽ
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ እመቤት ጅፋራ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ተስፋዬ ጅፋራ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ