Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: ተ.ቁ የተበዳሪው ስም
ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ የንግድ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Invitation for Bid ሎት 0001 በድጋሚ የወጣ የወተት መናጫ ማሽን ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: BU-NCB-G-0180-2016-PUR Object of Procurement: ሎት 0001 በድጋሚ የወጣ የወተት መናጫ ማሽን ግዥ Description: ሎት
ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የወተት መናጫ ማሽን ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ሻምበል በሪሁን አወቀ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ አስናቀች ጅሩ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ/103486 በ29/5/2016 ዓ/ም እና የፌደራል ጠቅላይ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/237381 በጥቅምት 30
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Invitation for Bid በድጋሚ የወጣ የሻይ ቅጠል መፊጫ ማሽን ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: BU-NCB-G-0178-2016-PUR Object of Procurement: በድጋሚ የወጣ የሻይ ቅጠል መፊጫ ማሽን ግዥ Description: በድጋሚ የወጣ የሻይ
ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የሻይ ቅጠል መፊጫ ማሽን ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ እቴነሽ ታቦር እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ሙሉቀን አለሙ ጥሩነህ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ
የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጌጣ ጌጥ፣ ሞባይል እና የሞባል አክሰሰሪ፣ አልባሳት፣ ኮስሞትክስ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ልዩ ልዩ፣ ምግብና መጠጥ እና የፅዳት ዕቃዎች እንዲሁም ልዩልዩ እቃዎች፣ ሞባይል አክሰሰሪ እና ስፔር ፓርት እቃዎች ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጌጣ ጌጥ፣ ሞባይል እና የሞባል አክሰሰሪ ፣ አልባሳት፣ ኮስሞትክስ፣ ኤሌክትሮኒክስ ስፔር ፓርት፣
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት የመኖሪያ ንብረት ለመጀመሪያ ጊዜ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 28/2016 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሰረት ቀጥሎ የተመለከተውን ንብረት
የኮስሞቲክስ እና ፈሳሽ ሳሙና ማምረቻ ማሽኖች ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ሁሰን ሽኩር እና በፍ/ባለዕዳ ሀይ ኢንፕዲተርጀንት ፋብሪካ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ደመላሽ መላኩ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ዘውድአለም ታደሰ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ
የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት ከኢትዮጵያ ብላክ ጠቅላላ ንግድ የገዛውን ፈሳሽ የምግብ ዘይት አዲስ አበባን ጨምሮ በክልል ወደ ሚገኙ የድርጅቱ ሽያጭ ቅርንጫፎቻችን ለማጓጓዝ ከእንዶዴ፣ ከኮሚት፤ ከሞጆ ፤ ከመቀሌ፣ ሰመራ እና ከድሬደዋ ደረቅ ወደቦች ለማጓጓዝ ባለ 20 እና ባለ 40 ጫማ ኮንቲነር የሚጭኑ ተሽከርካሪዎች መሆን ያለባቸው ሲሆን የድርጅቱ ሽያጭ ቅርንጫፎቻችን ለማጓጓዝ ለአንድ ዓመት በሚቆይ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማጓጓዝ ይፈልጋል
የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 07/16 ድርጅታችን ከኢትዮጵያ ብላክ ጠቅላላ ንግድ የገዛውን ፈሳሽ
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ መኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ብድር እዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ (አ.ማ) ለተበዳሪው ላበደረው ብድር በውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለ አዋጅ ቁጥር 97/90
ዲላ ዩኒቨርሲቲ የፋብሪካ ውጤቶች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid የፋብሪካ ውጤቶች Procurement Reference No: DU-NCB-G-0014-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code: Lot Information
በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 ስር የሚገኘው የልቤ ፋና ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መከከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የ2017 የበጀት አመት የደንብ ልብስ፣ የጽህፈት መሳሪያዎች እና የፅዳት አቃዎች፣ የላብራቶሪ እቃዎች/ኬሚካሎች/፣ የኮምፒውተር እና የፎቶ ኮፒ እና የማስተር ጀስትነር ጥገና እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2017 በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 ስር የሚገኘው የልቤ ፋና ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መከከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት