Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሜ የወጣ የኦዲት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ አክስዮን ማህበራችን የ2016 ዓ.ም በጀት ዓመት ሂሳቡን ገለልተኛ በሆነ የውጭ ኦዲተሮች ለማስመርመር ይፈልጋል:: በዚሁ መሰረት አዲስ አበባ ቃሊቲ ሸገር ህንፃ አራተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር
አዲስ ኢትዮጵያ ትራንስፓርትና ሎጂስቲክስ አ/ማ የ2016 ዓ.ም በጀት ዓመት ሂሳቡን ገለልተኛ በሆነ የውጭ ኦዲተሮች ለማስመርመር ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: ተ.ቁ የተበዳሪው ስም
ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ የንግድ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Invitation for Bid ሎት 0001 በድጋሚ የወጣ የወተት መናጫ ማሽን ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: BU-NCB-G-0180-2016-PUR Object of Procurement: ሎት 0001 በድጋሚ የወጣ የወተት መናጫ ማሽን ግዥ Description: ሎት
ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የወተት መናጫ ማሽን ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ሻምበል በሪሁን አወቀ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ አስናቀች ጅሩ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ/103486 በ29/5/2016 ዓ/ም እና የፌደራል ጠቅላይ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/237381 በጥቅምት 30
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የፍ/ሠላም ሆስፒታል ለ2017 በጀት ዓመት ተኝቶ ታካሚዎች የበሰለ ምግብ አቅርቦት፣ የጄኔሬተር እና የመኪና ቅባቶች ግዥ እና የመድሃኒት እና የኦክስጅን ጭነት ግዥ ለመፈጸም በዘርፉ ፈቃድ የአላቸው ነጋዴዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት ውል በመያዝ ማሠራት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የፍ/ሠላም ሆስፒታል ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎቶችን ለመግዛት ማለትም ሎት 1. ተኝቶ ታካሚዎች የበሰለ ምግብ አቅርቦት፣ ሎት 2.
ዳሸን ባንክ አ.ማ አይሱዙ ተሽከርካሪ ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
የሐራጅ ቁጥር ዳባ/ባዳዲ/0449/24 ዳሸን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረቶች ባሉበት
The Ministry of Labor and Skill Now Invite Eligible Consulting Firms (“Consultants”) to Indicate Their Interest in Providing the Services Selection, Matching, Placement and Follow-up of Round Three Youth Apprenticeship Program in South Cluster (Hawasa, Dredawa and Wolayeta Sodo)
REQUEST FOR EXPRESSIONS OF INTEREST (CONSULTING SERVICES SELECTION) Country: Federal Democratic Republic of Ethiopia Client: The Ministry of Labor and
ኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ የወረዳ 5 ፋይናንስ ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ የስራ ሂደት በ2017 የበጀት ዓመት ባለው በጀት የተለያዩ እቃዎችን ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2017 ኮ/ቀ/ክ/ከተማ የወረዳ 5 ፋይናንስ ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ የስራ ሂደት በ2017 የበጀት ዓመት ባለው በጀት የተለያዩ
በምዕራብ ጎንደር ዞን የመተማ ጠቅላላ ሆስፒታል ለብዙ ጊዜያት የቆዩ በውስጡ ያሉትን የተለያዩ አገልግለው የተመለሱ የተቆራረጡ ብረታ ብረት፣ አልጋ እና ኮንቲነር በሐራጅ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ግልፅ የሐራጅ ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጎንደር ዞን የመተማ ጠቅላላ ሆስፒታል ለብዙ ጊዜያት የቆዩ በውስጡ ያሉትን የተለያዩ አገልግለው የተመለሱ የተቆራረጡ ብረታ
St. Paul’s Hospital Millennium Medical College Invites Eligible Bidders for the Procurement of Monopolar Cautery & Bipolar Cautery
Invitation for Bid Monopolar Cautery & Bipolar Cautery Lot Information Procurement Reference Number: SPHMMC-NCB-G-0782-2016-PUR Object of Procurement: Monopolar Cautery &
St. Peter Specialized Hospital Invites Eligible Bidders for the Procurement of CT Scan Contrast Injector Connector
Invitation for Bid Procurement of CT Scan Contrast Injector Connector Lot Information Procurement Reference Number: SPSH-NCB-G-0445-2016-PUR Object of Procurement: Procurement
የቻግኒ ከ/አስ/ጤ/አጠ/ጣቢያ ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል መድሃኒት እና የህክምና መገልገያ መሣሪያዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የቻግኒ ከ/አስ/ጤ/አጠ/ጣቢያ ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል መድሃኒት እና የህክምና መገልገያ መሣሪያዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በምዕራብ ጎጃም ዞን ፍኖተ ሰላም ከተማ አስ/ከ/መ/ል/ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት ለመኖሪያና ለሆቴል አገልግሎት የሚውሉ የተዘጋጁ ቦታዎችን በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለአሸናፊዎች ማስተላለፍ ይፈልጋል
የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጎጃም ዞን ፍኖተ ሰላም ከተማ አስ/ከ/መ/ል/ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት የ1ኛ ሩብ ዓመት አንደኛ ዙር የከተማ