Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 ወይም በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: ተ.ቁ የተበዳሪው
ኦሮሚያ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠ ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና በመሻሻያው በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠ ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና በመሻሻያው በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መክፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን ሥልጣን ባለው አካል በማስመዝገብ ያሳገደውን ንብረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው የብድር ዕዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ቶዮታ ፕራዶ ተሽከርካሪ መኪና ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር SDE/02/2016 ሲዳርታ ዴቨሎፕመንት ኢትዮጵያ ያገለገለ ቶዮታ ፕራዶ ተሽከርካሪ መኪና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ማንኛውም ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት
ሲዳርታ ዴቨሎፕመንት ኢትዮጵያ ያገለገለ ቶዮታ ፕራዶ ተሽከርካሪ መኪና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Invitation for Bid አይብ እና ኮረሪማ ግዥ ድጋሚ የወጣ Lot Information Procurement Reference Number: ECSU-NCB-G-0166-2016-PUR Object of Procurement: አይብ እና ኮረሪማ ግዥ ድጋሚ የወጣ Description: አይብ እና ኮረሪማ ግዥ ድጋሚ
የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ አይብ እና ኮረሪማ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የሻውል ደማ የመ/ደ/ት/ቤት 2017 ዓ.ም የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የሻውል ደማ የመ/ደ/ት/ቤት 2017 ዓ.ም ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት
በልደታ ክ/ከተማ የወረዳ 3 የአፍሪካ ብርሃን ቅድመ መደበኛና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት 1ኛ ዙር የተለያዩ እቃዎች በግልጽ ጨረታ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በልደታ ክ/ከተማ የወረዳ 3 የአፍሪካ ብርሃን ቅድመ መደበኛና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት 1ኛ ዙር
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ጠረፍ ገመቹ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ አበራ (አቤል) ታደሰ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳድር በሰሜን ሸዋ ዞን ፍቼ ከተማ የሚገኘው የፍቼ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ በ2017 ዓ.ም ልዩ ልዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 1 በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳድር በሰሜን ሸዋ ዞን ፍቼ ከተማ የሚገኘው የፍቼ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ በ2017
በአዲስ አበባ አስተዳደር የቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 12 ጨፌ/ቡልቡላ የመ/ደ/ት/ቤት ለ2016 በጀት አመት የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2017 በአዲስ አበባ አስተዳደር የቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 12 ጨፌ/ቡልቡላ የመ/ደ/ት/ቤት ለ2016 በጀት አመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን
የጎሽ ሜዳ ቧንቧና ፕላስቲክ ማምረቻ ድርጅት የ2016 በጀት ዓመት ሂሣብን በተፈቀደላቸው ኦዲተሮች ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል
የሂሳብ ምርመራ (የኦዲት አገልግሎት ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ) የጨረታ ሰነድ ቁጥር 003/2017 የጎሽ ሜዳ ቧንቧና ፕላስቲክ ማምረቻ ድርጅት የ2016 በጀት ዓመት
Chemical Industry Corporation Mugher Cement Factory Invites Eligible Bidder Participates in the Bid For ESP to Bag House Conversion
INTERNATIONAL COMPETITIVE BIDDING (ICB) INVITATION TO BIDDERS TENDER NO MCF/40/2024 1. Chemical Industry Corporation Mugher Cement Factory invites eligible bidder participates
Finchaa Sugar Factory Now Invites Sealed Bids from Prospective Bidders for the Supply of Different Materials
Invitation for International CompetitiveBid IFB. No. OT-12-2024 1. Finchaa Sugar Factory has allocated a budget towards the cost of goods.
Finchaa Sugar Factory Now Invites Sealed Bids from Prospective Bidders for the Supply of Different Materials
Invitation for International CompetitiveBid IFB. No. OT-12-2024 1. Finchaa Sugar Factory has allocated a budget towards the cost of goods.