Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር- ጥ/አ/ት/ቢ/ግ/ፕ-02/2017 የአማራ ህንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት እየገነባው ላለው የጥቁር አባይ ትራንስፖርት ቢሮ ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት ላይ የሚውል ሀ. የተዘጋጀ ኮንክሪት (Ready Mix Concrete C-30
የአማራ ህንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት እየገነባው ላለው የጥቁር አባይ ትራንስፖርት ቢሮ ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት ላይ የሚውል ግዥ ለመፈጸም ህጋዊና ብቃት ያላቸው ፋብሪካዎችና አቅራቢዎች በድጋሚ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራትና ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 11/2017 ጉምሩክ ኮሚሽን ሐዋሳ ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተዉና ተወርሰው የሚገኙ አልባሳትና ጨርቃ ጨርቅ፣ የቤትና የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች እና ያገለገሉ ሞተር ሣይክሎችን በሐራጅና በግልፅ ጨረታ ባሉበት
ጉምሩክ ኮሚሽን ሐዋሳ ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተዉና ተወርሰው የሚገኙ አልባሳትና ጨርቃ ጨርቅ፣ የቤትና የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች እና ያገለገሉ ሞተር ሣይክሎችን በሐራጅና በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያቁጥር 02/2017 በኢሉባቦር ዞን የጎሬ ከተማ ማዘጋጃ ቤት በ2017 በጀት አመት በከተማዋ ዉስጥ በተለያዩ ቦታዎች የኤሌክትሪክ ዝርጋታ ለማሰራት ስለፈለገ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶችን ለሚያሟሉ በግልጽ
በኢሉባቦር ዞን የጎሬ ከተማ ማዘጋጃ ቤት በ2017 በጀት አመት የኤሌክትሪክ ዝርጋታ ለማሰራት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ግልጽ የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጂንካ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት የመንግስት ንብረት አወጋገድ መመሪያ መሰረት በተቋሙ ግቢ ውስጥ ለፍልጥ የሚሆን የቁም ባህር ዛፎ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ
የጂንካ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት የመንግስት ንብረት አወጋገድ መመሪያ መሰረት በተቋሙ ግቢ ውስጥ ለፍልጥ የሚሆን የቁም ባህር ዛፎ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
The East Bale Zone Finance Office Invites Wax-sealed Bids from Eligible Bidders for the Construction of the Oda Roba Union Warehouse
Invitation for Bids 1) The East Bale Zone Finance Office has a Notice to bid to cover the eligible budget
የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የተሸከርካሪዎች ጎማ፣ ከመነዳሪ እና ባትሪ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ:- ግ.ጨ.ቁ 09/2017 የተሸከርካሪዎች ጎማ፣ ከመነዳሪ እና ባትሪ አቅርቦት ግዥ በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የሚከተሉትን ህጋዊ ሰነዶች
የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ ለግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የግንባታ እቃዎች በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በወጣው ማስታወቂያ መሠረት የሚያቀርቡ ድርጅቶች አቅራቢዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር CC‐MOBO/NCB/01/2017/2024 የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ ለግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የግንባታ እቃዎች በአዲስ
በልደታ ክፍለ ከተማ የደጃ ባልቻ አባነፍሶ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የሚያስፈልጋቸውን ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያየግዥ መለያ ቁጥር 001/2017 በልደታ ክፍለ ከተማ የደጃ ባልቻ አባነፍሶ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የሚያስፈልጋቸውን ዕቃዎች በሎቱ
Godina Arsii Lixaatti Waajjirri Maallaqaa Bara Baajata Meeshaalee Barreeffamaa, Meeshaalee Elektirooniksii, Meeshaalee Farniicharii, Meeshaalee Qulqullinaa, Uffata Seeraafi Goommaa Konkolaataa Fi Motorsaaykilootaa Dorgomsiisuun Bittachuu Barbaada
Beeksisa Caalbaasii Ifaa Godina Arsii Lixaatti Waajjirri Maallaqaa bara baajata 2017 fedhii sekteroota godinichaa irraa dhiyaate bu’ura gochuun meeshaalee adda
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት የመኖሪያ ቤት ለመጀመሪያ ጊዜ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 29/2016 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሰረት ቀጥሎ የተመስከተውን ንብረት ለመጀመሪያ ጊዜ
Plan International Ethiopia is Seeking Competent and Reliable Suppliers for a Long-term Agreement To Provide Office Machines or IT-related Equipment Maintenance, Office Furniture and Equipment Maintenance, Roasted and Grounded Coffee
PLAN INTERNATIONAL ETHIOPIA Invitation to Bid: Office Machines Maintenance, Roasted & Grounded Coffee and Office Furniture and Equipment Maintenance Bid
International Solidarity Foundation Invites Eligible Bidders for the Purchase of a Second-hand Vehicle
TENDER FOR SECOND-HAND VEHICLE OPEN TENDER FOR THE
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ በአራዳ ክ/ከተማ፣ በየካ፣ በንፋስ ስልክ ላፍቶ፣ በኮልፌ ቀራኒዮ፣ በአቃቂ ቃሊቲ፣ በአዲስ ከተማ፣ ለሚ ኩራ፣ ልደታ፣ በጉለሌ፣ እና ቦሌ ክ/ከተሞች የሚገኙ ለተለያዩ አገልግሎቶች የተዘጋጁ የልማት ቦታዎችን በጨረታ አወዳድሮ በሊዝ ለማስተላለፍ ይፈልጋል
አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ