Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተገለጹትን እቃ/አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት፡- ለሁለተኛ ጊዜ ጨረታ የወጡ የእቃ የአገልግሎት ግዥ ሎት 1 የሥጋ
ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት የሥጋ አቅርቦት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ መስከረም አስፋው ዱቤ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ተሾመ አበበ ወ/ጊዮርጊስ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 102612 05/5/2015 ዓ.ም
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የ1ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር 01/2017 በድሬዳዋ አስተዳደር የኢትዮ–ጣሊያን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2017 ዓ.ም ከተመደበለት በጀት ላይ የሚከተሉትን፡– በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ምድብ -01 የአውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ
በድሬዳዋ አስተዳደር የኢትዮ-ጣሊያን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የአውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ የሥልጠና ዕቃዎች ግዢ፣ የኮንስትራክሽን የሥልጠና ዕቃዎች ግዢ፣ የኤሌክትሪካል ኤሌክትሮኒክስ የሥልጠና ዕቃዎች ግዥ፣ የሆቴልና ቱሪዝም ሥልጠና ዕቃዎች ግዢ፣ የኢንፎርሜሽን ኮምኒኬሽን የሥልጠና ዕቃዎች ግዥ፣ የማኑፋክቸሪንግ ሥልጠና ዕቃዎች ግዥ፣ የሰርቬይንግ የሥልጠና ዕቃዎች ግዥ፣ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የፅዳት እቃዎች ግዢ እና ሴፍቲ ማቴሪያል ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Invitation for Bid LOT405 Purchase Requisition Of ምጥን በርበሬ በቅመም የተዘጋጀ ጨው ያልበዛበት ጥሩ ቀለም ያለው 1ኛ ደረጃ የሆነ ባዕድ ነገር የሌለው ብዛት 8.5 ኩንታል ድጋሚ የወጣ (2nd time) ፡፡
ወልቅጤ ዮኒቨርስቲ ምጥን በርበሬ በቅመም የተዘጋጀ ጨው ያልበዛበት ጥሩ ቀለም ያለው 1ኛ ደረጃ የሆነ ባዕድ ነገር የሌለው ብዛት 8.5 ኩንታል ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በካፋ ዞን የቦን ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ኢኮ/ ልማት ጽ/ቤት ቢሮ አገልግሎት የሚሆን ቤት መከራየት ተጫራቾች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በካፋ ዞን የቦንጋ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ኢኮ/ ልማት ጽ/ቤት 2017 በጀት
ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ መኖሪያ ቤት በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ(በቀድሞ ስሙ ደቡብ ግሎባል ባንክ አ.ማ) ስሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ከዚህ በታች
የቤትና ይዞታ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ ወ/ሮ ዘውድነሽ ጎሳዬ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ አስናቀች መንጂ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ
የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ጂኦሴንቴቲክስ ኢንዱስትሪያል ወርክስ ኃ.የተ.የግል ኩባንያ ለፋብሪካ ሰራተኞች ወተት የሚያቀርቡ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 2nd RE-GlW-025-2023/2024 ድርጅታችን የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ጂኦሴንቴቲክስ ኢንዱስትሪያል ወርክስ ኃ.የተ.የግል ኩባንያ ለፋብሪካ ሰራተኞች
ኦሮሚያ ባንክ ለቅይጥ አገልግሎት የሚውል ፣ የንግድ ቤት እና መኖሪያ ቤት ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 ወይም በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን
Zemen Bank S.C Invites Interested and Eligible Bidders for the Procurement of Customer Relationship Management System
INVITATION TO BID (REBID) INTERNATIONAL COMPETITIVE BID/ICB Bid Ref No.: RE-ZB/37/2023 Zemen Bank S.C. invites interested and eligible bidders for
አክሱም የኒቨርሲቲ የተለያዩ የዕቃ አቅርቦት ግዥ በግልጽ ብሄራዊ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር AKU/PPAD/3937/02/2016 አክሱም የኒቨርሲቲ ቀጥሎ የተገለፁትን የዕቃዎች አቅርቦት ግዥ:- የጨረታ ሰነድ ተ.ቁ የጨረታ ሰነድ ቁጥር /ሎት/ የጨረታ
Nib International Bank Would Like to Invite Sealed Bids from Eligible and Experienced Bidders for the Procurement of Supply and Installation of Air Conditioner(AC) at the Quarter Building, Different Office Furniture, Different Tonners & Pass Book Ribbons
INVITATION TO NATIONAL COMPETITIVE BID FOR THE PROCUREMENT OF THE UNDER LISTED ITEMS 1. Nib International Bank would like to
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መኖሪያ ቤት ፣ የቡና ማቀነባበሪያ ሳይት ፤ ጀነሬተር እና የውሃ ፓምፕን ጨምሮ እና ለመኖሪያ አገልግሎት የሚዉል ግንባታ ያረፈበት ይዞታ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ አዋጅ ቁጥር 97/90 ፣ 1147/11 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ