Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተገለጹትን እቃ/አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡  በዚህ መሰረት፡- ለሁለተኛ ጊዜ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የወጡ የእቃ የአገልግሎት ግዥ ሎት 1 የሥጋ

ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት የሥጋ አቅርቦት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ሲንቄ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በሰጠው ሥልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ ስም አበዳሪ ቅርንጫፍ ለጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የቀረበው ንብረት አድራሻ፣ ካርታ

ሲንቄ ባንክ አ.ማ ንግድ ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የሂሳብ ምርመራኦዲት ሥራ/ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አክሲዮን ማህበራችን ከ2016 – 2018 በጀት ዓመት ለሦስት ተከታታይ ዓመታት የሚቆይ የሒሳብ ምርመራ /ኦዲት/ ሥራ በተፈቀደለት እና በተመሰከረለት የውጪ ኦዲተር ሂሳብ ለማስመርመር ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም

ዕድገት በህብረት የገበያ አዳራሽ የሂሳብ ምርመራ ኦዲት ሥራ/ ጨረታ

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት አቶ አለሙ በቀለ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ደብረቱ በቀለ (3 ሰዎች) መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 183914 በ18/03/2010 ዓ.ም

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የዶዶታ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴክቴር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች ፤ ኤሌክትሮክኒስ ፤ የጽሕፈት መሣሪያዎች ፤ የቢሮ ውስጥ ልዩ ልዩ አላቂ ዕቃዎች ፤ የጽዳት ዕቃዎች የመኪና ጎማ እና የሠራተኞች ደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዘት ይፈልጋል

ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የ12 ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች የመድኃኒት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid ድጋሚ የወጣ የ12 ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች የመድኃኒት ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: BU-NCB-G-0174-2016-PUR Object of Procurement:

ለደቡብ/ብ/ህ/ክ/መ/ወላይታ ዞን ቦዲቲ ከተማ አስተዳዳር ፋ/ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የፅህፈት መሳሪያ ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን ፣ ፈርኒቸር ፣ ሞተር ሳይክል ፣ የህንፃ መሳሪያዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ለደቡብ/ብ/ህ/ክ/መ/ወላይታ ዞን ቦዲቲ ከተማ አስተዳዳር ፋ/ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት አንድኛ ዙር የተለያዩ አይነት ጥራታቸውን የጠበቁ ኦርጂናል እቃዎችን

ዳሸን ባንክ አ.ማ ንግድ ቤት ባለበት ሁኔታ በሀራጅ መሸጥ ይፈልጋል

ሁለተኛ ዙር የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሀራጅ ቁጥር ዳባ /ደዲ/0026/24 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን የተበዳሪ/አስያዥ/

ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ በ2017 በጀት ዓመት የሠራተኞች ደንብ ልብስ የአንድ ዓመት ማዕቀፍ ስምምነት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid የ2017 በጅት ዓመት የሠራተኞች ደንብ ልብስ የአንድ ዓመት ማዕቀፍ ስምምነት ግዥ Procurement Reference No: BU-NCB-G-0046-2016-BIDProcurement Category: Goods

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት እነ መስፍን ተሰማ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ታጠቅ ተሰማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ፍ/ቤት

የአዋሽ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ለቅ/ጽ/ቤቱ አገልግሎት የሚሰጥ የሰራተኞች ሰርቪስ በማስፈለጉ ከ25 (ሃያ አምስት) ሰው በላይ የመጫን አቅም ያላቸው ብዛት 02 (ሁለት) ተሸከርካሪዎች የአግልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መለያ ቁጥር፦ CC Awash Branch 01/2017 የአዋሽ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ለቅ/ጽ/ቤቱ አገልግሎት

ሪች ዘ ኒዲ ኢትዮጵያ መንግስታዊ ያልሆነ ግብረ ሰናይ ድርጅት ሲሆን በበጀት ዓመቱ እቅድ መሰረት በድርጅቱ ሊታቀፉ ተማሪዎች የሚሆን የመማሪያ ቁሳቁስ ደብተር ፣ ቢክ እስክሪብቶ ፣ የቢሮ የጽህፈት መሳሪያዎች እና የስልጠና መገልገያ ቁሳቁሶችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሪች ዘ ኒዲ ኢትዮጵያ መንግስታዊ ያልሆነ ግብረ ሰናይ ድርጅት ሲሆን በበጀት ዓመቱ እቅድ መሰረት በድርጅቱ ሊታቀፉ ተማሪዎች የሚሆን

St. Paul’s Hospital Millennium Medical College Invites Eligible Bidders for the Procurement of Tissue Scissors

Invitation for Bid Tissue Scissors Lot Information Procurement Reference Number: SPHMMC-NCB-G-0738-2016-PUR Object of Procurement: Tissue Scissors Description: Tissue Scissors Award