Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 01/2017 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ 3 አገልግሎቶችን በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ በኪራይ ለማስተላለፍ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘረውን መስፈርት የምታሟሉ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ አገልግሎቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በኪራይ ለማስተላለፍ ይፈልጋል

Invitation for Bid ሎት001- በድጋሚ የወጣ የዶሮ መኖ ግብዓት ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: BU-NCB-G-0183-2016-PUR Object of Procurement: ሎት001- በድጋሚ የወጣ የዶሮ መኖ ግብዓት ግዥ Description: ሎት001- በድጋሚ የወጣ

ቦንጋ ዩኒቭርስቲ የዶሮ መኖ ግብዓት መግዛት ይፈልጋል

Invitation for Bid ሎት002- በድጋሚ የወጣ የዶሮ መኖ ግብዓት ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: BU-NCB-G-0184-2016-PUR  Object of Procurement: ሎት002- በድጋሚ የወጣ የዶሮ መኖ ግብዓት ግዥ Description: ሎት002- በድጋሚ የወጣ

ቦንጋ ዩኒቭርስቲ የዶሮ መኖ ግብዓት መግዛት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ የስቲል ስትራክቸር ግንባታ (Steel Shade Construction) ስራ ለማሰራት ከደረጃ 2 በላይ የሆኑትን የህንጻ ተቋራጮች በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለማሰራት ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማውጣቱ ይታወሳል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች፡- በዘርፉ

ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. የስቲል ስትራክቸር ግንባታ (Steel Shade Construction) ስራ ለማሰራት ከደረጃ 2 በላይ የሆኑትን የህንጻ ተቋራጮች በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

አዋጭ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃላፊነቱ የተወሰነ መሠረታዊ የኅብረት ሥራ ማህበር የሚያገለግል ላፕቶፕ እና ዲስክ ቶፕ ኮምፒውተሮችን ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 14, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየግዥ መለያ ቁጥር፡ AWACH/NCB/G/02/2026/2018 አዋጭ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃላፊነቱ የተወሰነ መሠረታዊ የኅብረት ሥራ ማህበር የሚያገለግል

ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን እየገነባቸው ላሉት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ሥራዎችን ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 14, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 34/2018፣ 35/2018፣ 36/2018 እና 37/2018 ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን እየገነባቸው ላሉት 1.

የቡታጅራ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2018 በጀት ዓመት የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የስልጠና ማቴሪያልና ሌሎችንም ልዩ ልዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 14, 2026) የ2018 ዓ/ም ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የቡታጅራ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2018 በጀት ዓመት የግዥ

የዳግማዊ ምኒልክ ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ አገልግሎቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 14, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ዳ/ም/ኮ/ስ/ሆ/04/2018 የዳግማዊ ምኒልክ ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ወሎ አስተዳደር ዞን የላስታ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለላስታ ወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል እቃ አቅርቦት እና ግንባታዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት/ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 14, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያየጨ/መለያ ቁ/ግንአስ/362/2018 በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ወሎ አስተዳደር ዞን የላስታ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት

Dhaabbata Tajaajila Bishaan Dhugaatiifi Dhangala’aa Magaalaa Shaggaritti Damee Ol’aanaa Dhaabbata Tajaajila Bishaan Dhugaatiifi Dhangala’aa Magaalaa Buraayyuu Meeshaalee Qulqullinaafi Isteeshineerii, Meeshaalee Biiroo Keessaa (Office Furniture), Uffata Seeraa Bituu Barbaada

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 14, 2026) የተተው ዕቃዎች የሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ሐ-24/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተሻሻለው የጉምሩክ

በየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 06 ፋይናንስ ጽህፈት ቤት በ2018 በጀት ዓመት የሁለተኛ ዙር በወረዳው ለተለያዩ ጽህፈት ቤቶች ለስራ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የደንብ አልባሳት፣ የተለያዩ የጭነት ትራንስፖርት፣ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስና የፈርኒቸር ጥገና አገልግሎት፣ የሞንታርቦ ኪራይ አገልግሎት፣ የጄኔሬተር ኪራይ አገልግሎት እና የዲኮር ኪራይ አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በየካ ክ/ከተማ የደጃዝማች ወንድይራድ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ልዩ ልዩ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ ልዩ ልዩ አላቂ የጽዳት እቃዎች፣ ልዩ ልዩ የተገጣጣሚና የጥገና እቃዎች እና ልዩ ልዩ የቢሮ ቋሚ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል