Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያደ.ቁጥር FTA/00641/24 ድርጅታችን ፊዩቸር ታለንት አካዳሚ ወሎ ሰፈር በማገኘው ዋናው ግቢ የተማሪዎችን ደህንነት ለመጠበቅ የደህንነት ካሜራ በዘርፋ ከተሰማሩ ድርጅቶች መካከል አወዳድ ማሰራት ይፈልጋል። የታደሰ የ2016 ዓ.ም ንግድ
ፊዩቸር ታለንት አካዳሚ ወሎ ሰፈር በማገኘው ዋናው ግቢ የተማሪዎችን ደህንነት ለመጠበቅ የደህንነት ካሜራ በዘርፋ ከተሰማሩ ድርጅቶች መካከል አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ለተበዳሪው ላበደረው ብድር በውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለ አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን ሥልጣን
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር የንግድ ቤት እና የመኖሪያ ቤት ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ፤ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸው ብድሮች በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል። ተራ ቁጥር
ሕብረት ባንክ አ.ማ. ቤት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል
የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/012/24 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል:: የተበዳሪው ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ የአስያዥ ስም
ዳሽን ባንክ አ.ማ G+1 መኖሪያ ቤት በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 12 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት አመት የተለያዩ ዕቃዎችን አወዳድሮ ግዥውን ለመፈፀም ይፈልጋል
የ1ኛ ዙር የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር፦ አ/ከ/ክ/ከ/ወ/12/ፋይናንስ/ግ/ን/አስ/የጨ/ቁ-001/17 የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 12 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት አመት መጀመሪያ
በጉለሌ ክ/ከ/ወረዳ 1 ፋ/ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ዕቃዎች ለመግዛት ይፈልጋል
ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ጉ/ክ/ከ/ወ-1ፋ/01/2017 በጉለሌ ክ/ከ/ወረዳ 1 ፋ/ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ሀ. አላቂ የቢሮ ዕቃዎች ለ. አላቂ የፅዳት ዕቃዎች ሐ.
Oromia Bureau of Agriculture Invites National Competitive Bidding (NCB) from Eligible and Qualified Bidders to Bid for the Supply of Lime Powder Bag
INVITATION FOR BID (IFB) OROMIA BUREAU OF AGRICULTURE TENDER No. OBOA/NCB/01/2017 Oromia Bureau of Agriculture invites National Competitive Bidding (NCB)
Oromia Construction Corporation (OCC) Intends to Invite Eligible Bidders to Procure Filler Material Pump and Crusher Spare Parts
INVITATION FOR BID TENDER Ref. No. NCB/OCC-064/2024 Oromia Construction Corporation (OCC) intends to invite eligible bidders to procure filler material
የቡታጅራ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት አዲስ ለተገነባዉ የከንቲባ ቢሮ አገልግሎት የሚውል ሙሉ የፈርኒቸር የጎማ እና የመሳሰሉትን እቃዎች ግዢ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያቁጥር 001/2017 ዓ/ም የቡታጅራ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት አዲስ ለተገነባዉ የከንቲባ ቢሮ አገልግሎት የሚውል ሙሉ የፈርኒቸር
Ethiopian Muslims Relief and Development Association(EMRDA) Invites Interested and Qualified Bidders/ Suppliers for the Purchase of Motorcycle
Re-AdvertisementEthiopian Muslims Relief and Development Association (EMRDA)Invitation for BidsSupply of MotorcyclesProcurement Number: MC 2/2024 Ethiopian Muslims Relief and Development Association(EMRDA)
ደብረ ማርቆስ ከተማ አስ/ፍ/ቤት የቤት ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ማስታወቂያ በአፈ ከሳሽ ወ/ሮ ሃይማኖት ጫኔ በአፈ ተከሳሽ አቶ ገዛሃኝ ጌታሁን መካከል ስላለው የባልና ሚስት የአፈጻጸም ክርክር ጉዳይ በአፈ/ተከሳሽ
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በአዲስ ዓመት ዋዜማ (ለ2017 ዓ.ም) ለእንግዶች፤ለባለድርሻ አካላት እና ለደንበኞች በስጦታ መልክ የሚበረከቱ እቃዎችን የኮርፖሬሽኑ ሎጎ የታተመበት እና ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘው መስፈርት መሰረት ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የተለያዩ የስጦታ እቃዎችን በኮርፖሬሽኑ ሎጎ በማሳተም ለመግዛት የወጣ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ኢግ.ሥ.ኮ./ብገጨ/01/2017 የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በአዲስ ዓመት ዋዜማ(ለ2017 ዓ.ም)
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ መኖሪያ ቤት መሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የተበዳሪው ወይም የመያዣ ሰጪ ስም፣ የሚሸጠው ንብረት ዓይነትና የሚገኝበት ቦታ፣ አበዳሪው ቅርንጫፍ፣ የሐራጁ