Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያደ.ቁጥር FTA/00641/24 ድርጅታችን ፊዩቸር ታለንት አካዳሚ ወሎ ሰፈር በማገኘው ዋናው ግቢ የተማሪዎችን ደህንነት ለመጠበቅ የደህንነት ካሜራ በዘርፋ ከተሰማሩ ድርጅቶች መካከል አወዳድ ማሰራት ይፈልጋል። የታደሰ የ2016 ዓ.ም ንግድ
ፊዩቸር ታለንት አካዳሚ ወሎ ሰፈር በማገኘው ዋናው ግቢ የተማሪዎችን ደህንነት ለመጠበቅ የደህንነት ካሜራ በዘርፋ ከተሰማሩ ድርጅቶች መካከል አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ለተበዳሪው ላበደረው ብድር በውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለ አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን ሥልጣን
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር የንግድ ቤት እና የመኖሪያ ቤት ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ፤ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸው ብድሮች በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል። ተራ ቁጥር
ሕብረት ባንክ አ.ማ. ቤት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል
የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/012/24 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል:: የተበዳሪው ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ የአስያዥ ስም
ዳሽን ባንክ አ.ማ G+1 መኖሪያ ቤት በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Action for Development (AFD), Invites Interested Bidders to Supply HDPE Pipe for its Project Entitled Integrated Water Supply Sanitation and Hygiene (WASH) Project
Invitation for Bid Bid Ref No: AFDA-13/2024 Supply of HDPE PIPES 1. Action for Development (AFD), a local organization, invites
የኢትዮጵያ መድን ድርጅት አደጋ ደርሶባቸው ለደንበኞቹ ሙሉ የመድን ካሣ ከፍሎ የተረከባቸውን ቀረጥ የተከፈለባቸው ልዩ ልዩ ተሽከርካሪዎች፣ልዩ ልዩ የተሽከርካሪ ውጫዊና የውስጥ አካላት፣የተለያዩ ብረታ ብረቶችን በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ መድን ድርጅት የኢትዮጵያ መድን ድርጅት አደጋ ደርሶባቸው ለደንበኞቹ ሙሉ የመድን ካሣ ከፍሎ የተረከባቸውን፡– ቀረጥ የተከፈለባቸው ልዩ ልዩ
በደ/ም/ኢት/ህ/ክ/መንግስት በቤንች ሸኮ ዞን የሰሜን ቤንች ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ማሽን ኪራይ ስራ ጨረታ እና የሲኖ ገልባጭ መኪና (Dump Truck) ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ማስታወቂያ የቃሻ ፋካትን ፣ ቲሹ ጋይዝቅን ገሪትና ማግ እና ኡፅቅን ጋቸብ ቀበሌ መንገድ ጠጠረ የመጫን እና የመድፋት የእስካቫተር
Bole Lemi Industry Park; Invites Eligible and Qualified Bidders to for the Supply of Park Security Service
Invitation for bid National competitive bidding Procurement reference no. BLIP/NCB/NC/02/2017/2024 1) Bole Lemi Industry Park; invites eligible and qualified bidders
Plan International Ethiopia, Benishangul Gumuz-Assosa Program Area (PIE-BG-A-PA) Wants to Invite All Interested and Eligible Contractors for the Construction of Permanent Blocks of Primary School as Per the Enclosed Detailed BoQ for Full Outsource (Material + Labour) and Commissioning of the Constructions
PLAN INTERNATIONAL ETHIOPIA INVITATION FOR THE CONSTRUCTION OF TWO PERMANENT BLOCKS OF SCHOOL CONSTRUCTION BID- FULL OUTSOURCE Bid No.: PIE/BG/02/2024
ብራና ማተሚያ ድርጅት የተለያዩ አይነት የህትመት ወረቀቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2017 ብራና ማተሚያ ድርጅት የተለያዩ አይነት የህትመት ወረቀቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። በዚህም መሠረት በጨረታው
የሆለታ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2017 በጀት አመት የሚውሉ የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያዎችን፣ የቢሮ ቋሚ ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን፣ የፅዳት ዕቃዎችና የሠራተኞች የደንብ ልብስ፣ የመኪና ጎማዎች እንዲሁም ለቴክኒክ እና ሙያ ትምህርት ስልጠና የሚውሉ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የሆለታ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2017 በጀት አመት የሚውሉ የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያዎችን፣ የቢሮ ቋሚ ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን፣ የፅዳት ዕቃዎችና
CRS Ethiopia Would Like to Invite Experienced and Potential Consultants for Financial Business Process Re-engineering (BPR) Consultant
TENDER NOTICE Financial Business Process Re-engineering (BPR) Consultant TENDER REFERENCE# CRS-SC-2024-29 Catholic Relief Services – United States Conference of Catholic
የኢትዮጵያ ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን ልማት ኮሚሽን ፍየሎችን በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን ልማት ኮሚሽን ከዚህ በታች የተገለጹትን የፍየል ግዥዎች በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል. ተ.ቁ