Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ደ.ቁጥር FTA/00641/24 ድርጅታችን ፊዩቸር ታለንት አካዳሚ ወሎ ሰፈር በማገኘው ዋናው ግቢ የተማሪዎችን ደህንነት ለመጠበቅ የደህንነት ካሜራ በዘርፋ ከተሰማሩ ድርጅቶች መካከል አወዳድ ማሰራት ይፈልጋል። የታደሰ የ2016 ዓ.ም ንግድ

ፊዩቸር ታለንት አካዳሚ ወሎ ሰፈር በማገኘው ዋናው ግቢ የተማሪዎችን ደህንነት ለመጠበቅ የደህንነት ካሜራ በዘርፋ ከተሰማሩ ድርጅቶች መካከል አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ለተበዳሪው ላበደረው ብድር በውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለ አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን ሥልጣን

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር የንግድ ቤት እና የመኖሪያ ቤት ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏፤ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸው ብድሮች በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏) አወዳድሮ ይሸጣል። ተራ ቁጥር

ሕብረት ባንክ አ.ማ. ቤት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/012/24 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል:: የተበዳሪው ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ የአስያዥ ስም

ዳሽን ባንክ አ.ማ G+1 መኖሪያ ቤት በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የሰሜን ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ ግዥ ንብረት አስተዳደር ቡድን ለ2018 በጀት አመት በዞኑ ሥር ለሚገኙት መምሪያዎች አገልግሎት የሚውሉ ሌሎች እቃዎች/የቋሚ አላቂ፣ የጽዳት እቃ፣ ኤሌክትሮኒክስ እንዲሁም ፈርኒቸር እቃዎችን በግልጽ ጨረታ በሎት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

አዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን: የላብራቶሪ የፍተሻ መሳሪያዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Feb 12, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/9b38b5b2-09bc-4476-a212-5965653ba97b/open Invitation to Bid

በደቡብ ወሎ ዞን ተንታ ወረዳ አጅባር ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት ዉስጥ የሚያስፈልጉ የግንባታ ማሽነሪዎችን ይፈልጋል

Be’kur(Feb 09, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ወሎ ዞን ተንታ ወረዳ አጅባር ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት ዉስጥ የሚያስፈልጉ የግንባታ ማሽነሪዎችን

የደብረ ማርቆስ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2018 በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚዉሉ የመኪና ጎማ፣ የመኪና ዘይቶችና ቅባቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Feb 09, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደብረ ማርቆስ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2018 በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚዉሉ የመኪና ጎማ፣ የመኪና

በምዕራብ ጎጃም ዞን የፍ/ሰላም ከተማ አስ/ከ/መ/ል/ጽ/ቤት በ2018 የበጀት አመት የመኖሪያ 30 ቦታዎችን እና ለሆቴል አገልግሎት የሚውሉ 5 በድምሩ 35 የተዘጋጁ ቦታዎችን በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለተጠቃሚዎች ለማስተላለፍ ይፈልጋል

ምዕራብ ጎጃም ዞን በጅጋ ከተማ አስተዳደር የጅጋ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የድርጅቱ ብረት የሆነና ግምጃ ቤት የሚገኙ አዲስና ያገለገሉ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Be’kur(Feb 09, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ምዕራብ ጎጃም ዞን በጅጋ ከተማ አስተዳደር የጅጋ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የድርጅቱ ብረት

Oromia Agricultural Research Institute: Procurement of Construction of Nakemte Site

Government(Feb 12, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! “LINK” Invitation to Bid

የዋድላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለዋድላ ወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት አገልግሎት የሚሆን በሰቆጣ ቃል ኪዳን ድርጅት የአምባ ጋሸና 1ኛ ደረጃ ት/ቤት የታድላ መንደር ቅድመ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት የቁርቁር 1ኛ ደረጃ ት/ቤት የመጸዳጃ ቤት ግንባታ ስራን ለማሰራት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Be’kur(Feb 09, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በፍርድ ባለ መብት ታደሰ ብርሃኑ መታሰቢያ ሆቴል መረዳጃ እቁብ ማህበር እና በፍ/ባለ እዳ እረቂት