Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የንግድ ቤት ጨረታ ማስታወቂያ ቦሌ ማተሚያኃ.የተ.የግ.ማህበር ከህንጻው ከፊት በኩል ከዋናው አስፋልት መንገድ መግቢያ ያለውን እና በአዲስ መልክ ተገንብቶ የተጠናቀቀ ቤት ለንግድ መጠቀሚያነት በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ስለፈለገ በድጋሚ የወጣ ጨረታ ነው፡፡
ቦሌ ማተሚያኃ.የተ.የግ.ማህበር ከህንጻው ከፊት በኩል ከዋናው አስፋልት መንገድ መግቢያ ያለውን እና በአዲስ መልክ ተገንብቶ የተጠናቀቀ ቤት ለንግድ መጠቀሚያነት በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል::
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ሂጅራ ባንከ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሰረት በዋስትና የያዘውን ንብረት ባለበት በሃራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ ስም ለጨረታ የቀረበው መያዣ ንብረት
ሂጅራ ባንክ አ.ማ. በዋስትና የያዘውን መኖሪያ ቤት ባለበት በሃራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል
አንደኛ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጂማ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 98/90 እና 21692 በተሰጠው ሥልጣን መሰረት ቀጥሎ የተዘረዘረውን ንብረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። የተበዳሪው
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጂማ ዲስትሪክት የመኖሪያ ቤት፣ የቡና ማበጠሪያ እንዱስትሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የዕንጨት ውጤቶች እና ተዛማጅ እቃዎች ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ፌ.ቤ.ኮ/ብግጨ/ዕቃ/02/11/2016 1. የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የዕንጨት ውጤቶች እና ተዛማጅ እቃዎች ግዥ በጨረታ መለያ ቁጥር ፌ.ቤ.ኮ/ብ.ግ.ጨ/ዕግ/02/11/2016 ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት
እናት ባንክ አ.ማ. በዕዳ ማካካሻነት የተረከበውን ጅምር ሆቴል ጂ+3 ባለበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የንብረት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡- እባ/ንማ/02/2016 እናት ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች በሰንጠረዡ ላይ የተገለጸውን በዕዳ ማካካሻነት
ሰለሞን እሸቴ የተመሰከረላቸው ሂሣብ አዋቂዎች መኪናዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የመኪና ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፖብሊክ የፌዴራል የመጀመሪያደረጃ ፍርድ ቤት ንግድና ኢንቨስትመንት ምድብ ችሎት የሂሳብ አጣሪ ሆነን በተሾምነው
አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን ቤቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ የተገለፁትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንደተሻሻለ በተሰጠው ስልጣንና
ጉድ ኔበርስ ኢትዮጵያ ለድርጅቱ ተጠቃሚዎች የሚሆን የትምህርት መሣሪያዎች ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ጉድ ኔበርስ ኢትዮጵያ መንግሥታዊ ያልሆነ ለትርፍ ያልተቋቋመ አለምአቀፋዊ የበጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን፤ ለድርጅቱ ተጠቃሚዎች የሚሆን የትምህርት መሣሪያዎች ለመግዛት
Cooperative Bank of Oromia S.C Would Like to Invite Interested and Eligible Bidders for the Supply, of a 650 KVA Generator with its Spare Part
NATIONAL COMPETITIVE BIDDING Cooperative Bank of Oromia S.C. would like to invite interested and eligible bidders for the Supply, of
Plan International Ethiopia is Seeking Competent and Reliable Consultants to Review 95% of Design Submittal Hydraulic Parameters of Solar-powered Water Supply Systems Through WaterGEMs Software
PLAN INTERNATIONAL ETHIOPIACALL FOR CONSULTANCYRe-AdvertisementBid No. PIE/PRM/11/2024 Plan International is a rights-based development and humanitarian organization working for better lives
The Ethiopian Mineral Corporation Invites Interested Eligible & Qualified Bidders for the Supply and Delivery of DRUM SCRUBBER TYRE 7.50-15X-ZZPR16
INVITATION TO BID NOTICE INTERNATIONAL COMPETITIVE BIDDING OPEN Tender No.-EMC/OT/ICB/001/2024 1. The Ethiopian Mineral, Corporation invites interested eligible & qualified
ስኬት ባንክ አ.ማ (የቀድሞ አዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም አ/ማ) ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ስኬት ባንክ ኢማ (የቀድሞ አዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም ኢማ) ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪዎች የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ባንኩ