Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ መለያ ቁጥር-DDCBO 04/2017 የድሬዳዋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተገለጹትን ዝርዝር መግለጫዎች መሠረት በማድረግ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ ለ2017 በጀት ዓመት በስሩ በቋሚ ንብረትነት ተመዝግበው ለሚገኙት ተሽከርካሪዎች በሙሉ
የድሬዳዋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ለአንድ ዓመት ፀንቶ የሚቆይ የስራ ውል ስምምነት በማድረግ የተሽከርካሪዎች ጋራዥ አገልግሎቱን ለመግዛት ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያየሐራጅ ቁጥር ዳባ/ 018/24 ዳሸን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ
ዳሸን ባንክ አ.ማ ልዩ ተንቀሳቃሽ ክሬን Truck Mounted Crane (25 Ton) በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የተበዳሪው ወይም የመያዣ ሰጪ ስም፣ የሚሸጠው ንብረት ዓይነትና የሚገኝበት ቦታ፣ አበዳሪው ቅርንጫፍ፣ የሐራጁ መነሻ ዋጋ፣ የሐራጁ ቦታ፣ቀንና ሰዓት ከዚህ በታች በተመለከተው መሠረት በመያዣ
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. B+G+2+T መኖሪያ ቤት፣ የፋብሪካ ህንፃ፣ የእህል መጋዘን እና ሰርቪስ ቤቶች፣ መኪና መሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል::
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብአቶች ልማት ድርጅት የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ ይፈልጋል
የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 07/16 ድርጅታችን ከጎልድን አፍሪካ የገዛውን ፓልም የምግብ ዘይት በቀጥታ ከጅቡቲ ጎልደን አፍሪካ መጋዘን
Development Expertise Center Production of 7 Animation Videos on Reproductive Health for Young People
Development Expertise Center Bid Announcement Production of 7 Animation Videos on Reproductive Health for Young People Introduction The RHRN2 program
ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ የተለየዩ የተሽከርካሪ ጎማዎች እና የተለያዩ የጽሕፈት መሳሪያዎችን ሕጋዊ ከሆኑ ድርጅቶችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የተለያዩ የተሽከርካሪ ጎማዎች እና የጽሕፈት መሳሪያዎች ግዥ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01 እና 02/24/25 ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ የተለየዩ የተሽከርካሪ
Bunna Bank S.C (BB) Invites All Interested and Eligible Bidders for the Supply of the Media Production Service, Hyper-Converged, Infrastructure (HCI) Servers License Support Service Renewal & Computer Maintenance Service
Invitation to Local Competitive Bid-no.- BB/031/2024 Bunna Bank S.C (BB) invites all interested and eligible bidders for the supply of
National Bank of Ethiopia Invites Interested and Eligible Audit Firms to Conduct Financial Statement Audit
INVITATION FOR OPEN BID 1. The National Bank of Ethiopia invites interested and eligible audit firms to conduct financial statement
በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ወረዳ 11 ፋይናንስ ፅ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎችንና አገልግሎቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
1ኛ ዙር ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001 በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ወረዳ 11 ፋይናንስ ፅ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት
Save the Children International (SCI, Ethiopia) Invites Eligible Bidders for the Procurement of Motorbikes
RE-INVITATION TO TENDER FOR THE MOTORBIKES PURCHASE Tender Reference # – SCI-ET-2024-017 SAVE THE CHILDREN INTERNATIONAL (SCI, Ethiopia) the world’s
የኢ.ፌ.ዲ.ሪ መከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን በመቐለ ከተማ ሐድነት ክ/ከተማ ቀበሌ 17 በ14,685 ካሬ ሜትር ያስገነባው ባለ 3 ኮከብ ሆቴል ህንጻ ከውጭ ያስገባቸውን የተለያዩ የሆቴል መገልገያ ዕቃዎች/ንብረቶች/ ጨምሮ በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ መከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን በመቐለ ከተማ ሐድነት ክ/ከተማ ቀበሌ 17 በ14,685 ካሬ ሜትር ያስገነባው ባለ 3 ኮከብ
USAID Quality Healthcare Activity (QHA) Invited the Produce an Educational Video for Healthcare Providers, Patients, Families, and Communities to Enhance Their Understanding and Implementation of RMC Principles During Labor and Delivery
USAID/Quality Healthcare Activity Request for Proposal-Video Production Consultancy USAID Quality Healthcare Activity (QHA) aims at improving health outcomes through improved