Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡– SSNT -T501 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በአዲስ አበባ ቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ በሚገኘው ካርጎ አና ሎጅስቲክስ ቅጥር ግቢ ውስጥ የእንስሳት ማቆያ ማዕከል ዲዛይን እና ግንባታ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በአዲስ አበባ ቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ በሚገኘው ካርጎ አና ሎጅስቲክስ ቅጥር ግቢ ውስጥ የእንስሳት ማቆያ ማዕከል ዲዛይን እና ግንባታ (Design & Construction of Live Animal Facility)
የድጋሚ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ በሱፍቃድ ማሞ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሪት ስንታየሁ መሉጌታ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ፍ/ቤት በመቁጥር/03442 በመጋቢት 8 ቀን 2015 ዓ.ም. እና በኮ/መ/ቁ/04528
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የጨረታ ማስታወቂያ የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት – ለጤና ባለሞያዎች ዩኒፎርም ጨርቁን በራሱ ወጪ ገዝቶ ነፍቶ የሚያስረከብ ለአንደኛ ጊዜ ለመግዛት ማወዳደር ይፈልጋል፡፡ ለኮሚኒቲ ፋርማሲ መድኃኒቶች ለሶስተኛ ጊዜ መግዛት
የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 19/2017 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰው የሚገኙ ያገለገሉ የመኪና መለዋወጫዎች እና ያገለገሉ ሞተር ሣይክሎች በግልፅ
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰው የሚገኙ ያገለገሉ የመኪና መለዋወጫዎች እና ያገለገሉ ሞተር ሣይክሎች በግልፅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ወይንሸት ̇ ካሳ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ኤርሚያስ ፍቃዱ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ፀሀይነሽ ዘለቀ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ተሰማ አያሌው መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/109552
ሜጋ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ለኩባንያው ሰራተኞች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ደንብ ልብስ እና ጫማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ግልፅ ጨረታ ሰነድ ቁጥር 21/1/2017 ኩባንያችን ሜጋ ማተሚያኃ.የተ.የግ.ማህበር ለኩባንያው ሰራተኞች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ደንብ ልብስ እና ጫማ በግልጽ
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ አቶ ልሳነወርቅ ብርሃኑ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ሰለሞን ብርሃኑ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል
የጂማ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ የተለያየ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎችን፣ ቋሚ እቃዎችን፣ የደንብ ልብስ፣ ኤሌክትሮኒክስ እና የግንባታ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጂማ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ ለ2017 የበጀት አመት(24/1/2017–30/10/2017) ለማምረቻ እቃዎች የተለያየ የጽህፈት መሳሪያዎች (STATIONARY)፤ የጽዳት ዕቃዎችን ቋሚ እቃዎችን(furniture) የደንብ
አሶሳ ግ/ቴ/ሙ/ት/ሥ/ኮሌጅ በ2017 ዓ/ም ለሰራተኞች የደንብ ልብስ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ አሶሳ ግ/ቴ/ሙ/ት/ሥ/ኮሌጅ በ2017 ዓ/ም ለሰራተኞች የደንብ ልብስ አገልግሎት የሚውል ሎት 1. ጨርቅ (ለወንዶች ሙሉ ልብስ ለና ሰሴቶች ጉርድና ኮት)፣
በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን ባ/ዳር ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ሰራተኞች አገልግሎት የሚውል ለአንድ አመት የሚቆይ የሰራተኞች የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች የአይሲቲ እታዎች፣ የስራና የደንብ ልብስ፣ የፅዳት እቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ እና የመካኒክ ዕቃዎች ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 02/2017 ዓ.ም. በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን ባ/ዳር ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ሰራተኞች አገልግሎት የሚውል ለአንድ አመት የሚቆይ የሰራተኞች
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባህር ዳር ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ለሰራተኞች አገልግሎት የሚውል የታሸገ 1/2 ሊትር ውሃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 03/2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባህር ዳር ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ለሰራተኞች አገልግሎት የሚውል የታሸገ
Republican Guard Invites Eligible Bidders for the Procurement of Food
Invitation to Bid Procurement of Food Lot 003-2017 Procurement Reference No: RG-NCB-G-0009-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification