Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል::
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ሂጅራ ባንከ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሰረት በዋስትና የያዘውን ንብረት ባለበት በሃራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ ስም ለጨረታ የቀረበው መያዣ ንብረት
ሂጅራ ባንክ አ.ማ. በዋስትና የያዘውን መኖሪያ ቤት ባለበት በሃራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል
አንደኛ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጂማ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 98/90 እና 21692 በተሰጠው ሥልጣን መሰረት ቀጥሎ የተዘረዘረውን ንብረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። የተበዳሪው
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጂማ ዲስትሪክት የመኖሪያ ቤት፣ የቡና ማበጠሪያ እንዱስትሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የቢሮ ኪራይ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር EEPSO/CRT1/NCB/02/2017 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ትራንስሚሽን ሰብስቴሽን ኦፕሬሽን ማዕከላዊ ሪጅን 1 ለሠራተኞች አገልግሎት የሚውል የቢሮ ኪራይ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል። ስለሆነም
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ትራንስሚሽን ሰብስቴሽን ኦፕሬሽን ማዕከላዊ ሪጅን 1 ለሠራተኞች አገልግሎት የሚውል የቢሮ ኪራይ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የገላን ቁጥር 2 የመጀ/ደ/ት/ቤት የደንብ ልብስ፣ አላቂ የጽሕፈት መሳሪያዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የትምህርት መርጃ መሳሪያዎች እና ህትመት ዕቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር ገ-2/001/2017 የገላን ቁጥር 2 የመጀ/ደ/ት/ቤት በመጀመሪያ ዙር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Ministry of Transport and Logistics Invites Eligible Bidders for the Procurement of Electric Cable 4*2.5mm and Electric Wire 2.5mm/3
Invitation for Bid Purchase Requisition Electric Cable 4*2.5mm and Electric Wire 2.5mm/3 Lot Information Procurement Reference Number: MoTL-NCB-G-0007-2017-PUR Object of
Adama Science and Technology University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Fuel & Lubricants
Invitation to Bid Lot 40 Procurement of Fuel & Lubricants Procurement Reference No: ASTU-NCB-G-0016-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method:
በአራዳ ክ/ከተማ በወረዳ 5 ስር የሚገኘዉ የዓለም ብርሃን የመ/ደ/ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም በጀት አመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በአራዳ ክ/ከተማ በወረዳ 5 ስር የሚገኘዉ የዓለም ብርሃን የመ/ደ/ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም በጀት አመት የጨረታ መ/ቁ 001/2017 ዓ.ም
PUBLIC TENDER NOTICE FOR SALE OF GOVERNMENT OF ETHIOPIA TREASURY BILLS
PUBLIC TENDER NOTICE FOR SALE OF GOVERNMENT OF ETHIOPIATREASURY BILLS WEEKLY TREASURY BILL AUCTION NUMBER: 961 TOTAL VALUE OF BILLS
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የውሃና መስኖ ኢነርጂ ቢሮ በሰ/ሽዋ ዞን ውሃ መስኖና ኢነርጂ መምሪያ የዓለም ከተማ ውሃ አገልግሎት ጽ/ቤት ቧንቧ እና የቧንቧ መገጣጠሚያ፣ የፅህፈት መሳሪያ፣ ፓናል ቦርድ፣ ኤሌክትሮኒክስ መለዋወጫ፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች፣ ኮምፒውተርና ተዛማጅ ዕቃዎች እና የጀኔሬተር መለዋወጫ ዕቃዎች ለ2017 በጀት ዓመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የውሃና መስኖ ኢነርጂ ቢሮ በሰ/ሽዋ ዞን ውሃ መስኖና ኢነርጂ መምሪያ የዓለም ከተማ ውሃ አገልግሎት
የደ/ብርሀን እንጨት ማቀነባበሪያ ኃ/የተ/የግል ማህበር ከጐሹ አገር ቀበሌ አቧሬ አገር ደን ሳይት እና ከባቄሎ ቀበሌ ብርዜ አገር ደን ሳይት የተቆረጠ ግንድ የሚያመላልሱ ገልባጭ መኪኖችን በዘርፉ የተሰማሩ ባለንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደ/ብርሀን እንጨት ማቀነባበሪያ ኃ/የተ/የግል ማህበር ለሚያመርተው ቬኒር እና ፕላይ ውድ ጣውላ ግብዓት የሚሆን የባህርዛፍ ግንድ ሜካው ከሚገኝበት
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሻሸመኔ ዲስትሪክት ኮምባይነር Jhon Deer በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ኮምባይነር በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ
በትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የመቐለ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ቤትና ቦታ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
የፍርድ ባለ መብት አቶ በሪሁ ተከላይ ወኪል አቶ ተወልደ ተክላይ የፍርድ ባለ ዕዳ አቶ አብርሃም ምናሶ መካከል ስላለው የገንዘብ አፈፃፀም