Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 11/2017 ጉምሩክ ኮሚሽን ሐዋሳ ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተዉና ተወርሰው የሚገኙ አልባሳትና ጨርቃ ጨርቅ፣ የቤትና የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች እና ያገለገሉ ሞተር ሣይክሎችን በሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ና በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ባሉበት

ጉምሩክ ኮሚሽን ሐዋሳ ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተዉና ተወርሰው የሚገኙ አልባሳትና ጨርቃ ጨርቅ፣ የቤትና የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች እና ያገለገሉ ሞተር ሣይክሎችን በሐራጅና በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ቁጥር 02/2017 በኢሉባቦር ዞን የጎሬ ከተማ ማዘጋጃ ቤት በ2017 በጀት አመት በከተማዋ ዉስጥ በተለያዩ ቦታዎች የኤሌክትሪክ ዝርጋታ ለማሰራት ስለፈለገ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶችን ለሚያሟሉ በግልጽ

በኢሉባቦር ዞን የጎሬ ከተማ ማዘጋጃ ቤት በ2017 በጀት አመት የኤሌክትሪክ ዝርጋታ ለማሰራት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ ግልጽ የሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጂንካ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት የመንግስት ንብረት አወጋገድ መመሪያ መሰረት በተቋሙ ግቢ ውስጥ ለፍልጥ የሚሆን የቁም ባህር ዛፎ በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መሸጥ

የጂንካ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት የመንግስት ንብረት አወጋገድ መመሪያ መሰረት በተቋሙ ግቢ ውስጥ ለፍልጥ የሚሆን የቁም ባህር ዛፎ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የተለያዩ ንብረቶች ለመሸጥ የወጣ የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁ_2/2017 የሚኒስቴር መ/ቤቱ ግብር ከፋዮች የሚጠበቅባቸውን የታክስ ዕዳ በታክስ ህጉ በተፈቀደው የጊዜ ገደብ ባለመክፈላቸው ምክንያት በታክስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 983/2008 አንቀፅ 41

የገቢዎች ሚኒስቴር የሚኒስቴር መ/ቤቱ ግብር ከፋዮች የሚጠበቅባቸውን የታክስ ዕዳ በታክስ ህጉ በተፈቀደው የጊዜ ገደብ ባለመክፈላቸው ምክንያት በታክስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 983/2008 አንቀፅ 41 በተሠጠው ስልጣን መሠረት የፎኔክስ ኢንዱስትሪያል ኃ/የተ/የግ/ማህበር የተያዙ የተለያዩ መጠን ያላቸውን እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Eka Kotebe General Hospital :Procurement of Construction Materials

Government (Mar 04, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! “ https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/77796016-d3e2-4f6d-b496-5abd4f91ae85/open  ”

The Central Ethiopia Regional State Transport & Road Development Bureau Invites Bids for the Construction of Two Road Projects: Kechemo-Wozir (8.5km) and Abuno-adele Mirt Meteje (7.09km).

The FDRE MOND Army Foundation Invites Eligible Bidders to Supply Different Types of Garment Spare Parts.

Ethiopian Herald (Mar 01, 2026) Invitation for Bids (IFB) International Competitive Bidding (ICB) Tender No MOND-EDF/OT-01/2026 International Competitive Bid for

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ግብርና ቢሮ የጽህፈት፣ የጽዳትና ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 02, 2026) የጽህፈት፣ የጽዳትና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ለመግዛት የወጣጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 104 /18 የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የተለያዩ እቃዎችንና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና ሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 02, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 12-2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ

የባህል እና ስፖርት ሚኒስቴር በጋምቤላ ከተማ ለ25 ሰው በቀን ሁለት ጊዜ ሪፍሬሽመንት ፣ ግማሽ ሊትር ውሀ እና የስብሰባ አዳራሽ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Mar 04, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/1e4e16b3-026e-4b82-bee6-fb3333370b5a/open Lot Information

ኤካ ኮተቤ አጠቃላይ ሆስፒታል ፓርቲሽን ባለሙያ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Mar 04, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/c8e85b47-5d75-4f9d-b2b7-526f19fc628b/open Lot Information

The Ethiopian Electric Utility – Afar Region Invites Sealed Bids for the Renovation of the Samara Service No. 1 Office.

Addis Zemen (Mar 03, 2026) National Competitive Bidding (NCB)Samara Service No. 1 Office Renovation Work Bid No: EEU-BD/NCB/010/2018 No.  

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የውኃና ኢነርጅ ቢሮ በአንድ ዋሽ ብሄራዊ ፕሮግራም ማስፈጸሚያ በጀት የቢሮ ውስጥ መገልገያ ጠረጴዛ፣ ወንበር፣ ሼልፍ፣ የተለያዩ ቱልኪቶች (የኤሌክትሪካልና የመካኒካል) አነስተኛ የጂኦፊዚካል እቃዎች (Deep Meter, Hand GPS እና ሌሎች ኪቶችን እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል