Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የጨረታ ማስታወቂያ የተለያዩ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎች በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ ለሶስተኛ ጊዜ የተዘጋጀ ሽያጭ DB/028/2016 ዳሽን ባንክ አ.ማ. በባንኩ የሚገኙ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታና ቦታ ለሶስተኛ ጊዜ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ዳሽን ባንክ አ.ማ. በባንኩ የሚገኙ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታና ቦታ ለሶስተኛ ጊዜ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 03/2017 አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ ፤ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ የጭነትና የቤት ተሽከርካሪዎችን በሀራጅ ጨረታ እንዲሁም ንብረቶችን
አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን ፣ ሞባይሎች ፣ የሞባይል ክፍሎች ፤ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን ፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች ፤ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) በግልፅና በሃራጅ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/012/24 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል። የተበዳሪ ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ የአስያዥ ስም
ዳሸን ባንክ G+1 መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ከታች ቀጥሎ የተዘረዘረውን ሥራ በአማካሪ ድርጅቶች ለማሰራት በድጋሚ ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢ.ግ.ሥ.ኮ ብግጨ/10B/2016 ተ.ቁ የጨረታ አይነት እና ደረጃ (Grade) ደረጃ (Grade) ሰነድ መሸጫ
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የዋና መ/ቤት (B+G+9) ህንፃ የማማከር አገልግሎት ግዥ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ministry of Education Invites Eligible Bidders for the Procurement of Delo Gold Ultra SAE 15w -40 or Equivalent
Invitation for Bid Purchase of Delo gold ultra SAE 15w -40 or equivalent Lot Information Procurement Reference Number: MoE-NCB-G-0313-2016-PUR Object
Wonji/Shoa Sugar Factory Looks for the Procurement of Different Vehicles and Spare Parts
Open Tender RF. No.WSSF/FP/004/2024 Instruction to Bidder 1. INTRODUCTION:- Wonji/Shoa Sugar Factory requires purchasing the following Items from eligible bidders.
ገዳ ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ አ.ማ ያገለገሉ የደረቅ ጭነት ተሽከርካሪዎችን ባለብት ሁኔታ በሽያጭ ለማስወድ ይፈልጋል
ለ2ተኛ ጊዜ የወጣ የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡– (Gada/NCB/01/2017) ገዳ ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ አ.ማ ያገለገሉ የደረቅ ጭነት ተሽከርካሪዎችን ባለብት ሁኔታ
St. Peter Specialized Hospital Invites Eligible Bidders for the Procurement of Medical Supply
Invitation for Bid procurement of medical supply1 Lot Information Procurement Reference Number: SPSH-NCB-G-0431-2016-PUR Object of Procurement: procurement of medical supply1
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የህትመት አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለ5 ዓመት በኮንትራት ማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡– SSNT – T476 የኢትዮጵያ አየር መንገድ በሁሉም በረራዎቹ ላይ የሚያቀርበውን የሰላምታ መጽሔት ማዘጋጀት የሚችሉ ሰፊ ተነባቢነት
በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በጎንደር ዙሪያ ወረዳ ውስጥ የሚገኘው የማክሰኝት ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት የውሃ የመገጣጠሚያ እቃዎች፣የጽሕፈት መሳሪያ፣የደንብ ልብስ፣ኤሌክትሮኒክስ እቃ ግዥ፣የፅዳት ዕቃዎች፣ኦዲት ማስደረግ/ አጠቃላይ የሂሳብ እንቅስቃሤ ማስመርመር/ ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በጎንደር ዙሪያ ወረዳ ውስጥ የሚገኘው የማክሰኝት ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት ከሎት 1. እስከ
Oromia Agriculture Bureau Invites Eligible Bidders for the Procurement of Agricultural Equipment
INVITATION FOR BID (IFB) TENDER No. Re -OAB/NCB/CALM/01/2016 Oromia Agriculture Bureau has funds within the budget CALMP Watershed Development and
ጅንካ ዩኒቭርስቲ የልብስ ሣሙና ባለ 250 ግራም በካርቶን መግዛት ይፈልጋል
Invitation for Bid የልብስ ሣሙና ባለ 250 ግራም በካርቶን Lot Information Procurement Reference Number: JKU-NCB-G-0028-2016-PUR Object of Procurement: የልብስ ሣሙና
የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የዶርሚተሪ አጠባ የዶርሚተሪ ኬሚካል ርጭት እና የህትመት አገልግሎት ግዥ በብሄራዊ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለሁለት ዓመት አገልግሎቱን ማግኘት ይፈልጋል
ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ደ/ማ/ዩ ብ/ግ/ጨ/02/2017 የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ከመንግስት በተፈቀደለት በጀት የዶርሚተሪ አጠባ የዶርሚተሪ ኬሚካል ርጭት እና የህትመት