Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ለተበዳሪዎቹ ያበደረው ብድር በውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ባጃጅ ሞዴል-FLEEK በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ፤ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸዉ ብድሮች በመያዣነት የያዛቸዉንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድር ይሸጣል፡፡ ተራ ቁ.
ሕብረት ባንክ አ.ማ በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸዉ ብድሮች በመያዣነት የያዛቸዉን ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድር ይሸጣል
ዘመን ኢንሹራንስ አ.ማ በድጋሚ የወጣ የህንጻ ግዢ ጨረታ ማስታወቂያ ዘመን ኢንሹራንስ አ.ማ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ለዋና መስሪያ ቤት አገልግሎት የሚውል ህንጻ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ማንኛውም መስፈርቱን የምታሟሉ
ዘመን ኢንሹራንስ አ.ማ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ለዋና መስሪያ ቤት አገልግሎት የሚውል ህንጻ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Re-Invitation to framework bid for supply of printing materials Ref No. IRE/005/2024 Islamic Relief Worldwide (IRW) is an independent humanitarian and development organization established in Birmingham, UK in 1984. With
Islamic Relief Worldwide (IRW) is Looking for Printing Material Services for its Operation
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ግሩም አሰፋ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ፍቅርአለም ታደሰ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል
በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ገቢዎች ሚኒስቴር የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የቢሮ አላቂ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች፣ የሰራተኞች የደንብ ልብስ እና የተጣራ የማዕድን ውሀ ግማሽ ሊትር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ኮምገ-01/2017 በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ገቢዎች ሚኒስቴር የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ማለትም፡ የቢሮ ስቴሽነሪ /አላቂ/ እቃዎች (የፕሪንተር ቀለም፣
Somali Regional State Jigjiga Boarding School Invites All Eligible Potential Suppliers to Kind of Food and Foodstuff Items
INVITATION TO TENDER FOR THE SUPPLY OF DIFFERENT KIND OF FOOD AND FOODSTUFF ITEMS TENDER REFFERENCE JBS 2024 Somali Regional
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ አልባሳት፣ ሽቶ እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ መገናኛ እና ኮምፒውተር ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ አትክልትና ፍራፍሬ፣ የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች እና ልዩ ልዩ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01-2017 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳት፣
በየካ ክ/ከተማ አስተዳደር ዋና ስራ አስፈጻሚ ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን በ2017 በጀት አመት የተለያዩ አገልግሎቶች ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/ 1ኛ ዙር የአገልግሎት ግዥ የጨረታ ቁጥር 01/2016 ዓ.ም የካ/ዋ/ስ/አ/ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን በ2017 በጀት
የሸዋ ሮቢት ተሃ/ልማት ማረ/ቤት ማዕከል የተለያዩ አላቂ የፅዳት ዕቃዎች፣ ለተለያዩ የሙያ ስልጠና አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2017 ዓ.ም የሸዋ ሮቢት ተሃ/ልማት ማረ/ቤት ማዕከል የተለያዩ አላቂ የፅዳት ዕቃዎች፣ ለተለያዩ የሙያ ስልጠና አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን
የፌዴሬሽን ምክር ቤት ጽ/ቤት የቡና መፍጫ ማሽን ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid የቡና መፍጫ ማሽን Lot Information Procurement Reference Number: HOF-NCB-G-0138-2016-PUR Object of Procurement: የቡና መፍጫ ማሽን Description: የቡና
በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 አስተዳደር ጽ/ቤት እቃዎችን በግልጽ ጨረታ ህጋዊ አቅራቢዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር፡- ል/ክ/ከ/ወ/10/035/ፋ/ጽ/ቤት የግዥው መለያ ቁጥር፡-01/2017 ዓ.ም በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 አስተዳደር ጽ/ቤት በስሩ ለሚገኙ
በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ሀረር ፌዴራል ፖሊስ አጠቃላይ ሆስፒታልና አፓርትመንት ግንባታ ፕሮጀክት (22-02B) ለሠራተኞች ትራንስፖርት ሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጥ ሚኒባስ ተሽከርካሪ ኪራይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊ ድርጅት ጋር ለአንድ ዓመት ውል ማሰር ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር መኮኢ/ፕሮ/22-02B/02/2017 በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ሀረር ፌዴራል ፖሊስ አጠቃላይ ሆስፒታልና አፓርትመንት ግንባታ ፕሮጀክት (22-02B) ለሠራተኞች ትራንስፖርት ሰርቪስ