Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen (Apr 27, 2026) የተያዙና የተወረሱ ተሸከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 50/2018 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ
በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Ethiopian Herald (Apr 28, 2026) RE-INVITATION FOR NATIONAL COMPETITIVE BID (NCB) TENDER REFERANCE NUMBER: OPF/NCB/2026/18/004 Oromia Pipe Factory PLC (OPF) is hereby invites sealed bids from eligible bidders for the
Oromia Pipe Factory PLC Invites Sealed Bids for the Supply of 500,000 KG of HDPE PE100 Black Raw Material.
Addis Zemen (Apr 27, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ገቢዎች ቢሮ 002/2018 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የንብረት አስተዳደር መመሪያ ቁጥር 10/2003 አንቀጽ 4 ንኡስ አንቀጽ 24 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት አዲስ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ ለቢሮ አገልግሎት ሲጠቀምባቸው የነበር ቋሚ እቃዎች (ንብረቶች) በመለየት በድጋሚ መጠቀም ባለመፈለጉ ምክንያት በሁለተኛ ዙር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 27, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 010-2018 ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፕላንና ልማት ቢሮ የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጥ ኤሌክትሪክ ሚኒባስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፕላንና ልማት ቢሮ የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጥ ኤሌክትሪክ ሚኒባስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የቦታ ስፋቱ 530 ካ.ሜ. የሆነ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Dec 08, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ አቶ እዮብ ባጩሌ (4
የቦታው ስፋት 223.19 ካ/ሜ የሆነ የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Dec 08, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በአብክመ የምስራቅ ጎጃም ዞን አስተዳደር የጎዛምን ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ባለበጀት ሴክተር መ/ቤቶች ለ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት በያዘው የግዥ ዕቅድ መሰረት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 08, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በኢብክመ የምስራቅ ጎጃም ዞን አስተዳደር የጎዛምን
ሆፕ የተቀናጀ ማህበራዊ ልማት ድርጅት የ2025 በጀት ዓመት ሒሳብ ኦዲት ለማሰራት ፍቃድ ያላቸውን ኦዲተሮችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 08, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ማስታወቂያ ሆፕ የተቀናጀ ማህበራዊ ልማት
ኦምኒ ኢትዮጵያ እ.ኤ.አ 2025 በጀት አመት የፈጸመውን ስራ ክንውኖችና የሂሳብ ሰነድ በውጪ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 08, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ ኦምኒ ኢትዮጵያ በቁጥር 7236 የተመዘገበ ቦርድ መር ሃገር በቀል የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅት ሲሆን
የአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ የእንጨት መሰንጠቂያ ምላጭ (Double Hard High Alloy Band Saw Blade) ዲክሰን አንግል ሸልፍ እንዲሁም የብረት ሸልፍ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 08, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! የእንጨት መሰንጠቂያ ምላጭ (Double hard High alloy band saw Bade)፣ ዲክሰን አንግል ሼልፍ እንዲሁም
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ከ12 ሠው በላይ የሚይዙ ሁለት ተሽከርካሪዎችን ከነአሽከርካሪያቸው ጭምር በጨረታ አወዳድሮ ላልተወሰነ ጊዜ መከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 08, 2025) የተሽከርካሪ ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በቆሬ አካባቢ እየገነባ ለሚገኘው የመከላከያ ዋር ኮሌጅ ግንባታ
የመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ የመወዩ ጎሪሆ ፋርማሲ መድሃኒቶች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Dec 09, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/ae584af0-e8f7-4467-9d10-29e815ad0415/open Reference
በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 04 እውቀት ምንጭ ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውሉ የደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ አላቂ የፅዳት እቃዎች፣ አላቂ የትምህርት መሳሪያዎች፣ የደንብ ልብስ ስፌት፣ የኤሌክትሮኒክስ ጥገና እና የህትመት ስራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 08, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር–02/2018 ዓ.ም በቂርቆስ ክ/ከ ወረዳ