Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jun 25, 2026) የጨረታ ማስታወቂያቁጥር 26/2018 በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ኮስሞቲክስ ዘርፍ እቃዎች፣ አልባሳት ዘርፍ እቃዎች፣ የንጽህና መጠበቂያ ዘርፍ እቃዎች

በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ኮስሞቲክስ ዘርፍ እቃዎች፣ አልባሳት ዘርፍ እቃዎች፣ የንጽህና መጠበቂያ ዘርፍ እቃዎች እና ልዩልዩ ዘርፍ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 25, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ምዕራብ የገበያ አዳራሽ ኢማ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ አስቴር ጥበቡ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 71434

የተለያዩ ንብረቶች ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Ethiopian Herald (Jun 24, 2026) RE-INVITATION INTERNATONAL TENDER No.06/2026 Berhanena Selam Printing Enterprise invites international all eligible bidders for the supply of the following for the supply of raw materials.

Berhanena Selam Printing Enterprise is Inviting International Bidders for the Supply of Raw Materials, Specifically 10,000 KG of Art Paper (80gm One Side Coated 44cm KG Reel Paper) and 10,000 KG of Paper Sticker (44cm).

Reporter (Jun 24, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ስሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::

ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Oromia Construction Corporation (OCC) Invites Eligible Bidders for the Procurement of Spare Parts for Heavy and Light Vehicles.

Ethiopian Herald (Mar 12, 2026) INVITATION FOR TENDER (Ref. NCB/OCC-009/2026 Oromia Construction Corporation (OCC) has intended to invite eligible bidders

በደ/ኢ/ክ/መ በደቡብ ኦሞ ዞን የሣላማጎ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በብሔራዊ ዋን ዋሽ ፕሮግራም በተመደበ በጀት ለወረዳው በጤና ጽ/ቤት በጤና ጣቢያና ጤና ኬላዎች ላይ አገልግሎት የሚሰጡ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት የሐራጅ ጨረታ ማስተካከያ ማስታወቂያ አውጥቷል

Addis Zemen (Mar 12, 2026) የማስተካከያ ማስታወቂያ ባንካችን ተረክቦ የሚያስተዳድራቸውን የዋስትና ንብረቶች ለመሸጥ ማስታወቂያው በዱቤ አገልግሎት በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ

በኦሮሚያ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት የቁም ደን ሽያጭ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 12, 2026) የቁም ደን ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር OFWE/GU-14/2018 ለመጀመርያ ጊዜ የወጣ በኦሮሚያ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት የኦሮሚያ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ የምዕራብ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን የሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጥ ሚኒባስ የኪራይ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 12, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ አ/አ/ከ/አስ/ቤ/ል/ኮ/ምዕራብ ቅ/ጽ/ቤት 08/2018 1. መ/ቤታችን በአዲስ አበባ ክልል ውስጥ ሆኖ በተለያዩ መስመሮች የሚገኙትን

Ethiopian Public Health Institute፡ Procurement of Spare Part for 4-23017

Government (Mar 12, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/90a14790-ca57-4abc-9ebd-823884d62101/open Lot Information

Addis Ababa University: Procurement of Furniture

Government (Mar 12, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/f8897876-c6a2-4b32-b85d-d61f1a814ace/open 

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ ለሱቅ እና ለመጋዘን ኪራይ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 12, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 04/2018 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ የግዥው አይነት ሎት 1 ለሱቅ

Oromiyaa Biroodkaastingi Neetworkii Bittaa Tajaajilaa Yookiin Ogummaa Intiroowwan Foormaatii Haaraafi Animeeshinii Fiilmii Gaammee Caalbaasii Ifaan Dorgomsiisee Bituu Barbaada. Kanaafuu Dhaabbileen Tajaajila Ogummaa Kana Dhiheessuuf Fedhii Fi Gahumsa Qabdan Ulaagaa Armaan Gadii Irratti Hundaa’uun Dorgomuu Dandeessu