Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Jul 26, 2026) Re-INVITATION TO BID Ref No: ERCS/GDS/0022/26 The Ethiopian Red Cross Society Somali Regional Branch invites eligible and qualified suppliers of category General procurement with valid trade

The Ethiopian Red Cross Society Somali Regional Branch is Inviting Eligible and Qualified Suppliers for the Procurement of Long-Lasting Insecticidal Nets (LLIN) and Sleeping Mats to Be Delivered to Jigjiga and Gode.

Reporter (Jul 26, 2026) Invitation to Re-Bid International Competitive Bid/ICB Bid Ref No. Re2-ZB/28/25/26 Zemen Bank S.C invites interested and eligible bidders for the Procurement of Implementation Service to Upgrade

Zemen Bank S.C. Invites International Competitive Bids for the Procurement of Implementation Services to Upgrade its Oracle Financial Service Analytical Application Anti Money Laundering (OFSAA AML) Solution to Version 8.1 or the Latest Available Version.

Reporter (Jul 26, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) በተሰጠዉ የዉክልና ስልጣን መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ

አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤቶችን ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jul 26, 2026) ለመጀመሪያ እና ሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠውን ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር የመኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በጉምሩክ ኮሚሽን የአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን በግልፅ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የዓባይ ኢንዱስትሪ ልማት አ/ማ ከሰኔ 30 2018 ዓ.ም የሂሳብ ዘመን ጀምሮ ለተከታታይ ሶስት ዓመት የሚቆይ የኦዲት አገልግሎት ግዥ ለማከናወን ብቁ የኦዲት ድርጅቶችን እንዲሁም አክሲዮኖችን በካፒታል ገበያ ባላስልጣን ለማስመዝገብ ከተቀጠረው የግብይት አማካሪ ጋር ተናቦ የሚሰራ የህግ ምክር አገልግሎት ግዥ ብቁ ከሆኑ የህግ አገልግሎት ድርጅቶች ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

የድሬዳዋ አስተዳደር ፖሊስ ኮምሽን ለ2018 በጀት ዓመት ለሰራዊቱ አገልግሎት የሚውል ቦቲ ጫማ የወንዶች እና የሴቶች ጉርድ ጫማ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 07, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የድሬዳዋ አስተዳደር ፖሊስ ኮምሽን ለ2018 በጀት ዓመት ለሰራዊቱ አገልግሎት የሚውል ቦት ጫማ የወንዶች

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ወሎ አስተዳደር ዞን የላስታ ወረዳ ገንዘብ ጽህፈት ቤት ለላስታ ወረዳ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል ቆርቆሮና ብረታ ብረት፣ የሲሚንቶ አቅርቦት እና የቢሮ እቃዎች ግዥ በመደበኛና በተራድኦ በጀት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አክሲዮን ማህበር የተለያዩ ያገለገሉ ማሽነሪዎች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 07, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ኩባንያችን ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አክሲዮን ማህበር ሳሪስ 106 ቅርንጫፍ የሚገኙ፤ ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለጹትን

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኢንቨስትመንት የተለያዩ ዕቃዎችን ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 07, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 03/2018 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መሥሪያ ቤት ሠራተኞች የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የውሃ፣ መስኖና ማዕድን ልማት ቢሮ ለ2018 በጀት ዓመት ለውሃ ተቋማት ጥገና አገልግሎት የሚሆኑ የኤሌክትሮ መካኒካል መሣሪያዎች /ዕቃዎች/ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅ/ቤት በመቀለ ከተማ ክ/ከተማ የሼድ ግንባታ ስራ በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 07, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅ/ቤት በመቀለ ከተማ ክ/ከተማ ኵሓ ሎት 3 እና በክ/ከተማ