Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Jul 03, 2026) ድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ብግጨ 04/2018 የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ካምፓስ ባዘጋጃቸው የካፌና ሬስቶራንት የአገልግሎት መስጫ ህንጻ 843 ለተማሪዎች አገልግሎት እንዲሰጡ በኪራይ ህንጻ ለማከራየት በካፌና
የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ካምፓስ ባዘጋጃቸው የካፌና ሬስቶራንት የአገልግሎት መስጫ ህንጻ 843 ለተማሪዎች አገልግሎት እንዲሰጡ በኪራይ ህንጻ ለማከራየት በካፌና ሬስቶራንት ዘርፍ የንግድ ፈቃድ ያላቸውን በማወዳደር ለሶስት አመት ማከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 03, 2026) የጨረታሽያጭ ማስታወቂያ የግልጽ ጨረታ ቁጥር 001 ፣002፣003፣004/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በግልጽ ጨረታ
በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 03, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር MSF/LP/09/2026 የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለፁትን ለፋብሪካችን የተለያዩ ክፍሎች እና የእርሻ ማሽነሪዎች ተሸከርካሪዎች ጥገና የሚያስፈልጉ መለዋወጫዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት
የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ለፋብሪካው የተለያዩ ክፍሎች እና የእርሻ ማሽነሪዎች ተሸከርካሪዎች ጥገና የሚያስፈልጉ መለዋወጫዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Government (Jul 02, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/9e1b49bc-7d71-4556-b1f3-a126b9b0c9ce/open Lot Information Procurement Reference Number: ECC-NCB-G-1408-2018-PUR Object of Procurement: የሊፍት መንሸራቻ ጫማ
Ethiopian Customs Commission: የሊፍት መንሸራቻ ጫማ ግዥ(car Sliding Guide Shoes) Re-bid
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ethiopian Construction Works Corporation Geosynthetics Industrial Works Plc (ECWC-GIW PLC) Invites Re-bids for the Supply of PVC Resin (300MT), HDPE Raw Material (200MT), and Rubber Seals (3100 Pcs).
Ethiopian Herald (Mar 20, 2026) INVITATION FOR RE-BIDRE-GIW-26-2025/2026, RE-GIW-27-2025/2026 and RE-GIW-29-2025/2026 Ethiopian Construction Works Corporation Geosynthetics Industrial Works Plc (ECWC-GIW
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Mar 20, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ህጻን ዳንኤል ፈቃዱ (2 ሰዎች) እና የፍ/ባለዕዳ እነ
የኢትዮጵያ ዩሮሎጂ ማህበር (Urology Society of Ethiopia) የ 2025-2027 እ.አ.አ በጀት ዓመት ሂሳብ ለማስመርመር ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 21, 2026) የኦዲት ሥራ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ዩሮሎጂ ማህበር (Urology Society of Ethiopia) በሲቭል ማህበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ የኢትዮጵያ
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Mar 21, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ አቶ አቤል ሙሉጌታ እና የፍ/ባለዕዳ ብርቄ ቦጋለ መካከል ስላለው የፍርድ
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ መጋረጃና የወለል ምንጣፍ እና ሳውንድ ሲስተም አወዳድሮ በግልጽ በጨረታ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 21, 2026) ጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ ለቢሮ ስራ ክፍሎች መጋረጃና ለመሰብሰቢያ : አዳራሽ
የይዞታው መጠን 106.64 ካ.ሜ. የሆነ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Mar 21, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ሀረገወይን በላይ እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ አይናለም በላይ መካከል
በአብክመ በሰሜን ሸዋ ዞን መስተዳደር የሲያደብርና ዋዩ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት፣ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 21, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ በሰሜን ሸዋ ዞን መስተዳደር የሲያደብርና ዋዩ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የማኅበረሰብ ፖንድ
የተሽከርካሪ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Mar 21, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ተስፋገርግሽ አቶምበሳ እና የፍ ባለዕዳ እነ ዝእግዚያብሔር ዝሚካኤል መካከል ስላለው የፍርድ
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Mar 21, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ እስከ አድማስ ይነሱ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ብርሃኔ አሊ መካከል