Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Jul 16, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ የግዥ ዘዴ በግዥ መለያ ቁጥር አአከአአድሰመክ/ብግጨቁ/11/2018 የሰራተኞች መዝናኛ ክበቦቹን በዘርፉ የተሰማሩ ተጫራቾችን
አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ የሰራተኞች መዝናኛ ክበቦቹን በዘርፉ የተሰማሩ ተጫራቾችን በማወዳደር በኮንትራት ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 16, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ነብዩ አወቀ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ወንደወሰን ውብሸት መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ/203227 በቀን 17/10/2017
የቦታው ስፋት 220 ካ.ሜ. የሆነ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Jul 16, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01-2019 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ውጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ ኮስሞቲክስና የንጽህናመጠበቂያ ዕቃዎች፣ የመገናኛ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት እቃዎችንና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Government (Jul 16, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/28f8a2f7-94bd-41c0-8341-be9f081ddd58/open Invitation to Bid Procurement of Building Renovation and Maintenance Work Procurement Reference
Ethiopian Customs Commission: Procurement of Building Renovation and Maintenance Work
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ የመኪና መለዋወጫ ግዥ ሕጋዊ የሆኑ ድርጅቶችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 03, 2026) የአካባቢ ጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የመኪና መለዋወጫ ግዥ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጌዴኦ ዞን በራጴ ወረዳ ፋይናስ እና ፕላን ጽህፈት ቤት በ2018 በጀት ዓመት የኤለክትሮኒክስ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 03, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጌዴኦ ዞን በራጴ ወረዳ ፋይናስ እና ፕላን ጽ/ቤት በ2018
በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የግብርና ውጤቶች ሽያጭና ሜካናይዜሽን አገልግሎት ዘርፍ በቦንጋ ቅርንጫፍ ተከማችቶ የሚገኘውን ሩዝ የምግብ እህል ባለበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 03, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የግብርና ውጤቶች ሽያጭና ሜካናይዜሽን አገልግሎት ዘርፍ የሩዝ
የቢሾፍቱ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ተሽከርካሪ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 03, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በአፈጻጸም ከሳሽ ወ/ሮ ሙና ዓለማየሁ እና በአፈፃፀም ተከሳሽ ወ/ሮ ቅድስት አበበ መካከል
የተሽከርካሪ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Apr 03, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አሚጎስ የገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ሀ/የተ/የህ/ስ/ማ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ሄኖክ አሰፋ
የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Apr 03, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አሚጎስ ብድርና ቁጠባ ህ/ስራ/ማ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ መብራቱ በላይ መካከል ስላለው
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የኮምቦልቻ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ለ2018 በጀት ዓመት ለዲስትሪክታችን ሰራተኞች የደንብ ልብስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 03, 2026) የብሔራዊ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 07/2018 በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የኮምቦልቻ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ለ2018 በጀት ዓመት
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Apr 03, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ አብደላ ኑር እና የፍ/ባለዕዳ እነ ሻህሌ ዑስማን መካከል ስላለው የፍርድ
የኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ጤና ጽ/ቤት የወረዳ 01 ጤና ጣቢያ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማግኘት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 03, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 002/2018 ዓ.ም የኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ጤና ጽ/ቤት የወረዳ