Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ሲንቄ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ ስም አበዳሪ ቅርንጫፍ ለጨረታ የቀረበው ንብረት
ሲንቄ ባንክ አ.ማ. መኖርያ ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ሸገር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ለሰጠው ብድር ለመያዣነት የያዘውን ከዚህ ቀጥሎ በሰንጠረዥ የተገለፀውን ባጃጅ ፊሊክ በአዋጅ ቁጥር 98/90 በተሰጠው ስልጣን እና ውክልና መሠረት በስምምነት ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ
ሸገር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ባጃጅ/ፊሊክ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን የዩኒየኑን ዕድገት ቀጣይነት “Sustainability study” በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታ መሳተፍ የሚፈልጉ ግለሰብ ወይም ድርጅት ከዚህ ቀጥሎ ያሉትን በማሟላት ተወዳድሮ
በቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን የዩኒየኑን ዕድገት ቀጣይነት “Sustainability Study” በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ታደሰ ጫላ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ብርሃኑ ቢረጋ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/92432 በ07/06/2015 እና በኮ/መ/ቁ/97771 በ29/02/2016 ዓ/ም በዋለው
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Lege Tafo Lege Dadi Town Administration Office of Finance for the Admin, Sectors, Needs to Purchase Stationary Materials, Electronics, Office Furniture, Sanitary Equipment, Uniforms, Tyre & Vehicle Spare Parts, Sporting Materials & Technic & Vocational Education Materials
INVITATION FOR NCB BID 1. Lege Tafo Lege Dadi Town Administration Office of Finance for the Admin. Sectors need to
ቦንጋ ዩኒቭርስቲ የዶሮ መኖ ግብዓት መግዛት ይፈልጋል
Invitation for Bid ሎት001- በድጋሚ የወጣ የዶሮ መኖ ግብዓት ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: BU-NCB-G-0183-2016-PUR Object of Procurement: ሎት001-
ቦንጋ ዩኒቭርስቲ የዶሮ መኖ ግብዓት መግዛት ይፈልጋል
Invitation for Bid ሎት002- በድጋሚ የወጣ የዶሮ መኖ ግብዓት ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: BU-NCB-G-0184-2016-PUR Object of Procurement: ሎት002-
የኢትዮጵያ ፖስታ የተለያዩ አይነት ሞዴል ያላቸውን ተሽከርካሪዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ግጨ 3/2016 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፖስታ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን የተለያዩ አይነት ሞዴል ያላቸውን ተሽከርካሪዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን “የወጣቶች ተሳትፎ ለአገር ልማት ያለው ሚና” በሚል ርእስ የመወያያ ጽሑፍ የሚያቀርብ የባለሙያ አገልግሎት መግዛት ይፈልጋል
Invitation for Bid “የወጣቶች ተሳትፎ ለአገር ልማት ያለው ሚና” በሚል ርእስ የመወያያ ጽሑፍ የሚያቀርብ የባለሙያ አገልግሎት ግዥ Lot Information Procurement
በአዲስ አበባ አስተዳደር በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 ፋይናንስ ጽ/ቤት መስተንግዶ አገልግሎት፣ ህትመት አገልግሎት፣ የጥገና አገልግሎት (ፈርኒቸርና ኤሌክትሮኒክስ)፣ ኪራይ አገልግሎት (መኪና ድንኳን እና ሞንታርቦ) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ግዥ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር 001/2016 ዓ.ም በአዲስ አበባ አስተዳደር በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 ፋይናንስ ጽ/ቤት ከዚህ
ጅንካ ዩኒቭርስቲ ለእርዳታ አገልግሎት የሚውል የምግብ ቁሳቁሶች ግዥ ማካሮኒ መግዛት ይፈልጋል
Invitation for Bid ለእርዳታ አገልግሎት የሚውል የምግብ ቁሳቁሶች ግዥ ማካሮኒ Lot Information Procurement Reference Number: JKU-NCB-G-0026-2016-PUR Object of Procurement: ለእርዳታ
ጅንካ ዩኒቭርስቲ ለእርዳታ አገልግሎት የሚውል ፎጣ መግዛት ይፈልጋል
Invitation for Bid ለእርዳታ አገልግሎት የሚውል ፎጣ ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: JKU-NCB-G-0027-2016-PUR Object of Procurement: ለእርዳታ አገልግሎት የሚውል
የነጆ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ለከተማ አስተዳደር አገልግሎት የሚውሉ የጽሕፈትና የጽዳት መሣሪያዎችን፣ የደንብ ልብስ መሣሪያዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ መሣሪያዎች፣ የቴክኒክና ሙያ ሥልጠና መሣሪያዎች፣ የኮሙኒኬሽን መሣሪያዎች፣ የመኪና ዕቃ መለዋወጫ መሣሪያዎች (ጎማ)፣ የግንባታ ዕቃ መሣሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የነጆ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ለከተማ አስተዳደር አገልግሎት የሚውሉ የጽሕፈትና የጽዳት መሣሪያዎችን ሎት 1፤ የደንብ ልብስ መሣሪያዎች ሎት