Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፎ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎች 19/03/2017 ዓ.ም በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በመግዛትና
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፎ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎች ማለትም ጫማዎች፣ አልባሳት፤ ኮስሞቲክስ፣ የመኪና መለዋወጫ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የስፖርት እቃዎች፣ አርቲፊሻል ጌጣጌጦች፤ የሞባይል ቀፎ፣ ምግብ ነክ እና ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የገዢው መለያ ቁጥር፡– BOHEA-PPAD-NCB-Recurrent Budget-2017-2nd BID የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች እና አገልግሎቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት/ለማሰራት ይፈልጋል። ምድብ የግብዓቱ/እቃው/አገልግሎቱ አይነት የጨረታ ማስከበሪያ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ የተለያዩ እቃዎችን እና አገልግሎቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት/ለማሰራት ይፈልጋል
ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሪት ሸዋድንበር አየነው እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ሀና አየነው መካከል ስላለው የአፈፃፀም ከርክር ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በኮ/ቁ/105643 በ10/8/2015 ዓ.ም እና በኮ/መቁ/108174 በ15/10/2015
ድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ጉደታ ከበደ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ሜሮን ግደይ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 96573 በ23/3/2015 ዓ.ም እና መ/ቁ/107919 በ17/3/2016
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ግብርና ቢሮ በገጠር መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም ኤጀንሲ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ፅህፈት መሣሪያዎች፣ የዕትመት ስራዎችና ለመስከ ሥራ አገልግሎት የሚውሉ ቁሳቁሶች ግዥ አግባብ ካላቸው አቅራቢ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የተለያዩ ዕቃዎች ግዥ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 159/2017 ዓ.ም የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ግብርና ቢሮ በገጠር መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም ኤጀንሲ
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ቴዎድሮስ ቅጣው እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ሂሩት በቀለ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል ደረጃ ፍ/ቤት
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሴቶች፤ ሕፃናት እና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ግዥዎችን በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የግዥ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አ/አ/ከ/አ/ሴ/ህ/ማ/ጉ/ቢሮ(02/001-006/2017) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሴቶች፤ ሕፃናት እና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት በ7
የጎሐጽዮን ቴክኒክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ኮሌጅ ለ2017 ዓ.ም. ለስልጠና ዕቃዎች፤ ለቢሮ ዕቃዎች ለፅዳት ዕቃዎች፤ የቋሚ ዕቃዎችና ለደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን በወረጃርሶ ወረዳ የጎሐጽዮን ቴክኒክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ኮሌጅ ለ2017 ዓ.ም. በጀት ዓመት ለኮሌጅ
SOS Sahel Ethiopia Invited Eligible Bidders for the Supply and Delivery of a Saw of Good Quality, a Hammer for Nail of Good Quality, Meter Tape 3M Good Quality, Shovel Good Quality, Sickle Good Quality, Hoe Good Quality, Axe 2.5KG Good Quality
INVITATION TO BID INVITATION NUMBER (NCB) SOS-NCB-G-9051-2024 SOS Sahel Ethiopia – Mass Youth Employment in Apiculture (MaYEA) Program here in
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የአብቹና ኘኣ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለአብቹና ኘኣ ወረዳ መንገድና ሎጅስቲክ ጽ/ቤት በወረዳ ውስጥ ለሚገኙ ለተለያዩ ቀበሌዎች የመንገድ ጥገና የሥራ ግንባታ ከቦጠራ ብለት እስከ አኖ አከብዶ 12.5km፤ ከነስሪ ጥርኝ ድርማ 11.5 Km እና ከጋዱላ ሞዬ አመንቴ ጎሮ ድረስ 6.1 Km ለመንገድ ግንባታ የሚያስፈልጉትን ማሸኖችን ተከራይቶ ለማሠራት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የአብቹና ኘኣ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለአብቹና ኘኣ ወረዳ መንገድና ሎጅስቲክ ጽ/ቤት
ሁንዴ ኦሮሞ ግራስሩትስ ደቨሎፕመንት ኢኒሼቲቭ በቦራና ዞን ዱቡሉቅ ወረዳ ለሚገኙ ማህበረሰብ የውሃ ፓምፕ ማድረጊያ ሶላር ሲስተም አወዳድሮ በመግዛት ማስተከል (install) ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ሁንዴ ኦሮሞ ግራስሩትስ ደቨሎፕመንት ኢኒሼቲቭ በቦራና ዞን ዱቡሉቅ ወረዳ ለሚገኙ ማህበረሰብ የውሃ ፓምፕ ማድረጊያ ሶላር ሲስተም አወዳድሮ
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ዙፋን ብርሃኔ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ይርዳው መኮንን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል
Ethiopian Catholic Church Social and Development Commission (ECC-SDCO) Invites Qualified and Experienced Companies to Submit Their Quotations for the Provision of High-quality Wheat Flour
Ethiopian Catholic Church Social and Development Commission (ECC-SDCO) Tender Ref. No: P.141-2023-004 GFFO / Humanitarian Assistance Project URGENT INVITATION TO