Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሜ የወጣ የኦዲት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ አክስዮን ማህበራችን የ2016 ዓ.ም በጀት ዓመት ሂሳቡን ገለልተኛ በሆነ የውጭ ኦዲተሮች ለማስመርመር ይፈልጋል:: በዚሁ መሰረት አዲስ አበባ ቃሊቲ ሸገር ህንፃ አራተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር
አዲስ ኢትዮጵያ ትራንስፓርትና ሎጂስቲክስ አ/ማ የ2016 ዓ.ም በጀት ዓመት ሂሳቡን ገለልተኛ በሆነ የውጭ ኦዲተሮች ለማስመርመር ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: ተ.ቁ የተበዳሪው ስም
ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ የንግድ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Invitation for Bid ሎት 0001 በድጋሚ የወጣ የወተት መናጫ ማሽን ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: BU-NCB-G-0180-2016-PUR Object of Procurement: ሎት 0001 በድጋሚ የወጣ የወተት መናጫ ማሽን ግዥ Description: ሎት
ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የወተት መናጫ ማሽን ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ሻምበል በሪሁን አወቀ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ አስናቀች ጅሩ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ/103486 በ29/5/2016 ዓ/ም እና የፌደራል ጠቅላይ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/237381 በጥቅምት 30
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ በወረዳ 12 አስተዳደር ስር የሚገኘው የሎሚ ሜዳ ጤና ጣቢያ ለ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ለማሰራት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/01/12/2016 ዓ.ም ደብዳቤ ቁጥር 11775/2016 በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ በወረዳ 12 አስተዳደር ስር የሚገኘው
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ለ2017 በጀት ዓመት የደንብ ልብስ/አንጸባራቂ፣ ህትመት እና ውሃ መግዛት ይፈልጋል
ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያቁጥር አ/አ/ከ/አ/የሰ/ፀ/አስ/ቢሮ/እቃ/ግ/ጨ/003/2017ዓ/ም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ለ2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች አወዳድሮ
Highland Resilience Activity (HRA) is Seeking Applications from Multipurpose Cooperatives, RuSSacos, Unions, Agro Dealers, MFI, Poultry Businesses, Private Veterinary, and Off-farm Enterprises Who Are Interested in Revitalizing Their Business Operations and Serving PSNP Households in Their Areas to Re-activate Access to Products, Services, Inputs, Etc.
Call for Applications Project Description: Highland Resilience Activity (HRA) is a USAID-funded activity in the six regions of Amhara, Tigray,
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን Supply Installation, Configurations, and Maintenance of a Real-Time Web-based GPS Fleet Management System on Vehicles and Constriction Machinery ግዥ በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አአስከመባ/ግብዓት/ቡ-2/009/2017 የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን በ2017 በጀት ዓመት ባለስልጣን መ/ቤቱ ለሚገለገልባቸው የተለያዩ Supply Installation. Configurations,
ጢስ እሳት ውሃ ስራዎች ኃ/የተ/የግ/ማህበር ኤክስካቫተር (ከጃክ ሀመር ጋር)፣ የጭነት ተሽከርካሪ፣ ሃንድ ጃክ ሀመር፣ ክሬን (Half Crane) እና የወርክሾፕ መገልገያ መሳሪያዎችን ከአቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ጢስ እሳት ውሃ ስራዎች ኃ/የተ/የግ/ማህበር ኤክስካቫተር (ከጃክ ሀመር ጋር)፣ የጭነት ተሽከርካሪ፣ ሃንድ ጃክ ሀመር፣ ክሬን (Half crane) እና
በአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የባለአነስተኛ ይዞታ መስኖ ልማት ፕሮጀክት የገዛቸውን የውሃ መቆፈሪያ ማሽኖች አገልግሎት አቅም የሚያሳድጉ ተጨማሪ ማሽንና መገልገያ መሳሪያዎችን ለመግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢት/ግቢ/አይመልፕ/ግጨ/02/2017 በአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የባለአነስተኛ ይዞታ መስኖ ልማት ፕሮጀክት የገዛቸውን የውሃ መቆፈሪያ
በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 13 አስተዳደር እና ፋይናንስ ጽ/ቤት የ2017 በጀት ዓመት የ1ኛ ዙር የተለያዩ እቃዎችን ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2017 በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 13 አስተዳደር እና ፋይናንስ ጽ/ቤት የ2017 በጀት ዓመት የ1ኛ ዙር ግዥ
የገላን የወንዶች አዳሪ 2ኛ ደ/ት/ቤት አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ አላቂ የትምህርት ዕቃዎች፣ የተለያዩ የጽዳት ዕቃዎች፣ የተለያዩ የደንብ ልብሶች፣ የስፖርት ቱታዎችና ጫማዎች፣ የተለያዩ የከብቶች መኖ፣ ቋሚ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የገላን የወንዶች አዳሪ 2ኛ ደ/ት/ቤት ለ2017 ዓም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ የዕቃ
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ አቶ ገሠሠ እሸቱ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሪት ማርታ እሸቱ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ