Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የሂሳብ ምርመራ (የኦዲት) አገልግሎት ግዥብሄራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ሰነድ ቁጥር 06/17 የአማራ መንገድ ስራዎች ድርጅት የ2015 በጀት አመት ሂሳብ በIFRS ሂሳቡን በተፈቀደላቸው ኦዲተሮች ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል። በመሆኑም እያንዳንዱ
የአማራ መንገድ ስራዎች ድርጅት የ2015 በጀት አመት ሂሳብ በIFRS ሂሳቡን በተፈቀደላቸው ኦዲተሮች ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ አዩ/ግ/አስ/03/2017 ዓ.ም አምቦ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅና ሪፈራል ሆስፒታል በ2017 በጀት ዓመት ተኝተው ለሚታከሙት ህሙማን ለአንድ ዓመት በራሳቸው ሙሉ ወጪውን ሸፍነው በሆስፒታሉ ግቢ ወይም
አምቦ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅና ሪፈራል ሆስፒታል በ2017 በጀት ዓመት ተኝተው ለሚታከሙት ህሙማን ለአንድ ዓመት በራሳቸው ሙሉ ወጪውን ሸፍነው በሆስፒታሉ ግቢ ወይም አቅራቢያ ምግብ አዘጋጅተው ከሚያቀርቡት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት በዞኑ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1. የጽሕፈት መሣሪያ፣ ሎት 2. ሞተር ሳይክል፣
የጌዴኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የጽሕፈት መሣሪያ፣ ሞተር ሳይክል እና ጄኔሬተር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ፌ.ቤ.ኮ/ብ.ግ.ጨ/ዕቃ/23/02/2017 የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የተሽከርካሪ መለዋወጫ ለመኪና ጥገና ስራ የሚያገለግሉ የተለያዩ የኤሌክትሪክ እና ተዛማጅ ዕቃዎች ግዥ በጨረታ መለያ ቁጥር በድጋሚ ፌ.ቤ.ኮ/ብ.ግ.ጨ/ዕቃ/23/02/2017 ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የተሽከርካሪ መለዋወጫ እና ለመኪና ጥገና ስራ የሚያገለግሉ የተለያዩ የኤሌክትሪክ እና ተዛማጅ ዕቃዎች መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኢትዮጵያ መንግሥት የግምጃ ቤት ሰነድ የጨረታ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ መንግሥት የግምጃ ቤት ሰነድ የጨረታ ማስታወቂያ ሣምንታዊ የግምጃ ቤት ሰነድ ጨረታ ቁጥር 961 ለሽያጭ የቀረበው ሰነድ ጠቅላላ ዋጋ ብር
አለርት ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የስፌት የአገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid የስፌት የአገልግሎት ግዥ Procurement Reference No: ACSH-NCB-NC-0034-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification
የጥቁር አንበሳ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በተፈቀደው የ2017 በጀት ዓመት የደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ አላቂ የትምህርት እቃዎች፣ አላቂ የፅዳት እቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ የልብስ ስፌት፣ የማሽነሪ ጥገና፣ የባነር ህትመት እና የኬሚካል እቃዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡-01/2017 ዓ.ም የጥቁር አንበሳ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በተፈቀደው የ2017 በጀት ዓመት ሎት 1. የደንብ ልብስ፣ ሎት
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ኢማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች
የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ የተለያዩ የእህል ዘሮች አጨዳና ማጓጓዝ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር OSE 003/2017 የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ የተለያዩ የእህል ዘሮች አጨዳና ማጓጓዝ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Adama Science and Technology University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Stationery
Invitation to Bid Lot 21:- Procurement of Stationery Procurement Reference No: ASTU-NCB-G-0015-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ህፃን እዮብ እንዳልካቸው እና የፍ ባለዕዳ እነ አቶ ኤልያስ ይትባረክ መካከል ስላለው የፍርድ
በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 04 ት/ጽ/ቤት የወ/ሮ ቀለመወርቅ ጥሩነህ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የጥገና ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ እና እንዲሁም ሌሎች አላቂ እና ቋሚ የቢሮ ዕቃዎችን፣ የማባዣ ዕቃ ጥገና፣ የፎቶ ጥገና፣ የኮምፒውተር ጥገና እና የፕሪንተር ዕቃ ጥገና ግዢ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ግዜ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ብግጨ 001/17 በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 04 ት/ጽ/ቤት የወ/ሮ ቀለመወርቅ ጥሩነህ ሁለተኛ ደረጃ
የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ የሠራተኞች ደንብ ልብስና የአደጋ መከላከያ ዕቃዎች (Uniform & Protective Device)፣ የጽሕፈት መሣሪያዎች እና የቢሮ ዕቃዎች (Stationary & Office Supplies)፣ የተለያዩ ቶነሮች እና የተለየዩ የጽዳት ዕቃዎች (Sanitation Materials) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር OSE 002/2017 የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ የተለያዩ መሣሪያዎችና ዕቃዎች ማለትም፡ ሎት፡1 የሠራተኞች ደንብ ልብስና የአደጋ መከላከያ ዕቃዎች