Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የአፈር የኖራ ግዥ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 1/2017 በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዲኦ ዞን ግብርና መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙት ወረዳዎች አሲዳማ አፈርን ለማሻሻል አገልግሎት የሚውል የሰፈር ኖራ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዲኦ ዞን ግብርና መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙት ወረዳዎች አሲዳማ አፈርን ለማሻሻል አገልግሎት የሚውል የአፈር ኖራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን የተለያዩ የፋብሪን ተረፈ ምርቶች ማለት የተፈጨ ፕላስቲክ ሪሳይክል “Recycle»” ኮረት እና የ«LEDP» በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም መግዛት የሚፈልጉ ግለሰብ ወይም
በቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን የተለያዩ የፋብሪን ተረፈ ምርቶች ማለት የተፈጨ ፕላስቲክ ሪሳይክል “Recycle»” ኮረት እና የ«LEDP» በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Invitation for Bid LOT-396 Purchase Requisition of ( Food oil ) የምግብ ዘይት ባለ ሀያ ሊትረ በጀረኪና በቁጥር 86 Ex. date More than 2024 የሆነ 2ኛ ጊዜ የወጣ Lot Information
Wolkite University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Food Oil
በድጋሜ የወጣ የፍራፍሬ ችግኝ ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ዌትላንድስና ናቹራል ሪሶርስ አሶሴሽን (EWNRA) ሀገር በቀል የልማት ድርጅት ሲሆን፤ ማህበረሰብ ተኮር ለሆነ ኑሮ ማሻሻያ ፕሮግራም የሚዉል የፍራፍሬ ችግኝ ማለትም የዋስ ዝርያ
ኢትዮ ዌትላንድስና ናቹራል ሪሶርስ አሶሴሽን (EWNRA) የፍራፍሬ ችግኝ መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የምዕራብ ወለጋ ዞን መነሲቡ ወረዳ ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት የጽህፈት መሣሪያ ፣ ቋሚና አላቂ ዕቃዎች ፣ የመኪና ጎማ እና ሞተር ሳይክል ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የምዕራብ ወለጋ ዞን መነሲቡ ወረዳ ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት በ2016 በጀት ዓመት በስሩ ለሚገኙት ሴክተር መ/ቤቶች የሚውል የጽህፈት መሣሪያ ቋሚና አላቂ
Ministry of Health Invites Eligible Bidders for the Procurement of Translation Service
Invitation for Bid Translation Service (የትርጉም አገልግሎት ከእንግሊዘኛ ወደ አማርኛ) Lot Information Procurement Reference Number: MoH-NCB-G-0724-2016-PUR Object of Procurement: Translation
Ministry of Education Invites Eligible Bidders for the Procurement of Driving License
Invitation for Bid Purchase of Driving License Lot Information Procurement Reference Number: MoE-NCB-NC-0311-2016-PUR Object of Procurement: Purchase of Driving License
አርባምጭ ዩኒቨርሲቲ ሀርድ ኮር ድንጋይ ለምርምር ማዕከል ጨንቻ ለግርጫ የከብቶች በረት ግንባታ ሥራ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid Purchase Requisition of (ሀርድ ኮር ድንጋይ ለምርምር ማዕከል ጨንቻ ለግርጫ የከብቶች በረት ግንባታ ሥራ) Lot Information Procurement
በምሥራቅ ወለጋ ዞን የቦነያ ቦሼ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለቦነያ ቦሼ ወረዳ መንግሥት መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ለ2017 የበጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የጽ/መሣሪያዎች ፣ የሠራተኞች ደንብ ልብስ ፣ የቢሮ ጽዳት ዕቃዎች ፣ ፈርኒቸር ፣ ኤሌክትሮኒክስ ፣ የመኪና ጎማ እና የቴክኒክና ሙያ ማስለጠኛ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የግዢ ጨረታ ማስታወቂያ በምሥራቅ ወለጋ ዞን የቦነያ ቦሼ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለቦነያ ቦሼ ወረዳ መንግሥት መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ለ2017
በምዕራብ ወለጋ ዞን የግምቢ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት ለግምቢ ከተማ ሴከቴር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ግብዓቶችን የፅሕፈት መሣሪያ (stationary & Cleaning Materials) ፣ የሠራተኞች የደንብ ልብስ ፣ የስፖርት ቱታና ፣ ስኒከር ጫማ ፣ የተማሪዎች አገልገሎት ስልጣና የሚውሉ ፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ፣ የተለያዩ ፈርኒቸሮች ፣ የተለያዩ የመኪናና የሞተር ሳይክል ጎማዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ወለጋ ዞን የግምቢ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት ለግምቢ ከተማ ሴከቴር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ግብዓቶችን በግልፅ
የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሌጂ ዩኒቨርሲቲ ለግቢ ውበት እንክብካቤ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid ለግቢ ውበት እንክብካቤ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: ASTU-NCB-G-0714-2016-PUR Object of Procurement: ለግቢ
የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የ250 HP Dozer ፣ 180 HP Grader ኪራይ በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ ግዥ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል
ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡-LP/OT/01/SIG/2016/17 1. የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ለኦሞ ኩራዝ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች በሎት የተጠቀሱትን ማሽነሪዎች
የመኖሪያ ቤት እና የመኪና የሐራጅ ሽያጭ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ደመቀች ወንድማገኝ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ሙሉጌታ አባተ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ