Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የሂሳብ ምርመራኦዲት ሥራ/ ጨረታ አክሲዮን ማህበራችን ከ2016 – 2018 በጀት ዓመት ለሦስት ተከታታይ ዓመታት የሚቆይ የሒሳብ ምርመራ /ኦዲት/ ሥራ በተፈቀደለት እና በተመሰከረለት የውጪ ኦዲተር ሂሳብ ለማስመርመር ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም
ዕድገት በህብረት የገበያ አዳራሽ የሂሳብ ምርመራ ኦዲት ሥራ/ ጨረታ
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ አለሙ በቀለ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ደብረቱ በቀለ (3 ሰዎች) መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 183914 በ18/03/2010 ዓ.ም
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በድጋሚ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ይድናቃቸው ሽኩር እና በፍ/ባለዕዳ አቶ እሸቱ ሙሄ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 201877 በ29/2/2014 ዓ.ም እና መ/ቁ 217040 በ15/3/2014
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/031/2016 ቡና ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁ 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ የንግድ ቤት/መኖሪያ ቤት/ ተ.ቁ የተበዳሪ ስም የንብረት
ቡና ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት G+3፣ የድርጅት የሚያገለግል ቤት G+1፣ ለኢንዱስትሪ አገልግሎት የሚውል ሕንጻ እና መኖሪያ ቤት (ኮንዶሚንየም) 6ኛ ፎቅ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የንብረት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት የተባበሩት ብሔራዊ ፔትሮሊየም አ/ማ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ሰለሞን ጥሩነህ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ
The Melba, Printing Publishing & Packaging S.C. Invites Eligible Bidders to Purchase Different Paper Products
INVITATION FOR BID BID REF. NO: MELBA/NCB/G/35/2016 The Melba, Printing Publishing & Packaging S.C. invites eligible bidders to purchase different
The Agricultural Transformation Institute Now Invites Sealed Bids from Eligible and Qualified Bidders for the Procurement of Apiculture-related Accessories
Invitation to National Competitive Bid/NCB/ Country: The Federal Democratic Republic of Ethiopia Organization: Agricultural Transformation Institute /ATI/ IFB Title: Procurement
ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ. የሺናይደር ስሪት የኤሌክትሪክ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 09/09/2016 ዓ.ም ኩባንያችን ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ. ከዚህ በታች በዋናው መ/ቤት መጋዘን በሎት 2 የተዘረዘሩትን
ማሜ ስቲል ሚል ኃ/የተ/የግ/ማህበር የተለያዩ መጠን ያላቸው ሳይድ ትሪም 2ኛ እና 3ኛ ደረጃ የቱቦላሬና ኤል.ቲ.ዜድ ምርቶችን እንዲሁም የተለያዩ የብረት ተረፈ ምርቶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር – ማስሚ/ሽ/ 001/2016 ማሜ ስቲል ሚል ኃ/የተ/የግ/ማህበር የተለያዩ መጠን ያላቸው ሳይድ ትሪም 2ኛ እና 3ኛ
The Office of Oromia Coffee Farmers’ Cooperative Union L.L. Invites Competitive Consulting Firms to Preparation of As-built Drawings for the Kality and Dire Dawa Coffee Processing Plants Located at Addis Ababa and Dire Dawa Respectively
INVITATION TO BIDProcurement reference Number OCFCU/as built-01 & 02/2016 The Office of Oromia Coffee Farmers’ Cooperative Union L.L. located at
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ ባለመብት እነ አቶ አዲሱ ዘለቀ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ መሰረት አበራ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሪት ቆንጂት መስፍን እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ታዬ ፀጋዬ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል ከፍተኛ
ኤልፎራ አግሮ ኢንዱሰትሪ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር በስሩ ለሚገኙ ለኮምቦልቻ ፣ ለመልጌ ወንዶ የምግብ ማቀነባበሪያ እንዲሁም ለደብረዘይት ቄራ አገልግሎት የሚያስፈልጉ የዳልጋ ከብቶችን በራሳቸው ትራንስፖርት ማቅረብ ከሚችሉ ልምድና ብቃት ያላቸውን አቅራቢዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር EL/LP-03/2024 ኤልፎራ አግሮ ኢንዱሰትሪ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር በስሩ ለሚገኙ ለኮምቦልቻ ፣ ለመልጌ ወንዶ የምግብ ማቀነባበሪያ እንዲሁም ለደብረዘይት ቄራ