Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የሂሳብ ምርመራኦዲት ሥራ/ ጨረታ አክሲዮን ማህበራችን ከ2016 – 2018 በጀት ዓመት ለሦስት ተከታታይ ዓመታት የሚቆይ የሒሳብ ምርመራ /ኦዲት/ ሥራ በተፈቀደለት እና በተመሰከረለት የውጪ ኦዲተር ሂሳብ ለማስመርመር ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም
ዕድገት በህብረት የገበያ አዳራሽ የሂሳብ ምርመራ ኦዲት ሥራ/ ጨረታ
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ አለሙ በቀለ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ደብረቱ በቀለ (3 ሰዎች) መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 183914 በ18/03/2010 ዓ.ም
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በድጋሚ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ይድናቃቸው ሽኩር እና በፍ/ባለዕዳ አቶ እሸቱ ሙሄ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 201877 በ29/2/2014 ዓ.ም እና መ/ቁ 217040 በ15/3/2014
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/031/2016 ቡና ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁ 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ የንግድ ቤት/መኖሪያ ቤት/ ተ.ቁ የተበዳሪ ስም የንብረት
ቡና ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት G+3፣ የድርጅት የሚያገለግል ቤት G+1፣ ለኢንዱስትሪ አገልግሎት የሚውል ሕንጻ እና መኖሪያ ቤት (ኮንዶሚንየም) 6ኛ ፎቅ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በአገር መከላከያ ሚ/ር የኢትዮጵያ መከላከያ መረጃ ፋይናንስ ሥራ አመራር ረቡዕ ነሐሴ 15 ቀን 2016 ዓ.ም. ባወጣው የጨረታ ማስታወቂያ ላይ የቀን ማስታካከያ አድርጓል
ማስተካከያ ረቡዕ ነሐሴ 15 ቀን 2016 ዓ.ም ገጽ 23 በአገር መከላከያ ሚ/ር የኢትዮጵያ መከላከያ መረጃ ፋይናንስ ሥራ አመራር ግዥ ዴስክ
The Ministry of Water and Energy Invites Eligible Consulting Firms (“Consultants”) to Indicate Their Interest in Providing the Services the Provision of Groundwater Potential Assessment, Detailed Reconnaissance Hydrogeological Study, GW Feasibility Study, Contract Adm & Supervision of Drilling Test Wells in North and Western Abaya Chamo Area, South Ethiopia
REQUEST FOR EXPRESSIONS OF INTEREST (CONSULTING SERVICES – FIRMS SELECTION) OPEN INTERNATIONAL FEDERAL DEMOCRATIC REPUBLIC OF ETHIOPIA HORN OF AFRICA
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ በዋስትና የተያዘ የመኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ በዋስትና የተያዘ የመኖሪያ ቤት ባለበት
የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ጎንደር መንገድ ጥገና ዲስትሪክት የተለያዩ ክሬሽድ አግሪጌት (ዜሮ ጠጠር) ለመግዛት ያወጣውን የጨረታ ማስታወቂያ ሰርዟል
የጨረታ ማስታወቂያ መሥሪያ ቤታችን የተለያዩ ክሬሽድ አግሪጌት (ዜሮ ጠጠር) ለመግዛት በግዥ መለያ ቁጥር GN-003/2017 ሐምሌ 24 ቀን 2016 ዓ.ም በታተመው
የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሾች፡– እነ ጌቱ ኪሮስ /178 ሰዎች/ እና በአፈ/ተከሳሾች፡– እነ አቶ ገ/ሄር ካሕሳይ /3 ሰዎች/ በመካከላቸው ያለው የአፈፃፀም ክርክር
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን የአቤ ደንጎሮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኙ ለመንግሥት መሥሪያ ቤቶች የተለያዩ ለቢሮ መገልገያ የሚውሉ የጽሕፈት መሳሪያዎች፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ መሣሪያዎች፣ የሠራተኞች የደንብ ልብስ፣ የተሽክርካሪ ጎማዎች፣ የሞተር ሳይክል ጎማዎች፣ የቢሮ ፈርኒቸሮች በግልጽ ጨረታ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸውን አቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን የአቤ ደንጎሮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኙ ለመንግሥት
በአገር መከላከያ ሚኒስቴር የማዕከላዊ ዕዝ ደ/3 ሆስፒታል ለ2017 በጀት አመት አገልግሎት የሚውል የህሙማን ማገገሚያ ቀለብ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2017 በአገር መከላከያ ሚኒስቴር የማዕከላዊ ዕዝ ደ/3 ሆስፒታል ለ2017 በጀት አመት አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተገለፀው በግልፅ
የቤትና ቦታ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሾች፡– እነ ጌቱ ኪሮስ /178 ሰዎች/ እና በአፈ/ተከሳሾች፡– እነ አቶ ገ/ሄር ካሕሳይ /3 ሰዎች/ በመካከላቸው ያለው የአፈፃፀም ክርክር
Ethio Telecom Invites All Interested and Eligible Bidders by this National Competitive Bid (NCB) for the Procurement of the Construction of the G+1 Shop and Related Works at Tikur Wuha
1. Ethio Telecom invites all interested and eligible bidders by this National Competitive Bid (NCB) for the Procurement of the Construction