Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ግብርና ህብረት ሥራ ማህበራት ፌዴሬሽን አዲስ አበባ ጀሞ አደባባይ ለሚገኘው ዋና መ/ቤት (የቀድሞው ኤክስፕረስ ሕንፃ) የአሁኑ OACF Building የኔትወርክ ዝርጋታ ከነ ሙሉ የዕቃ አቅርቦቱ
የኦሮሚያ ግብርና ህብረት ሥራ ማህበራት ፌዴሬሽን አዲስ አበባ ጀሞ አደባባይ ለሚገኘው ዋና መ/ቤት (የቀድሞው ኤክስፕረስ ሕንፃ) የአሁኑ OACF Building የኔትወርክ ዝርጋታ ከነ ሙሉ የዕቃ አቅርቦቱ ጋር ለማሰራት የጨረታ ሰነድ ላይ ባለው የሥራ ዝርዝር እና ቅድመ ሁኔታዎች እንዲሁም የመመዘኛ መስፈርት (Evaluation Criteria) መሰረት፣ በዘርፉ ላይ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፀውን እቃ አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት፡- ለሁለተኛ ጊዜ ጨረታ የሚወጡ የዕቃ/የአገልግሎት ግዥ ሎት
ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት የእሳት አደጋ መከላከያና ማጥፊያ ስሊንደሮች ሙሌት ግዥ፣ የተባይ፣ የአይጥ መከላከያና ማጥፊያ መድሀኒት ርጭት አቅርቦት ግዥ፣ የሀገር ባህል አረቄ አቅርቦት እና የታረደ የሐበሻ ዶሮ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ለመጀመሪያ፣ ለሁለትኛ እና ለሦስተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ. ሎት1. የበቆሎ ሰብል ሽያጭ፣ ሎት2. ጤፍ ሰብል ሽያጭ፣ ሎት3. ያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ፣
በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ. በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በአሽናፊው የሚሽጡትን መሽጥ እና የሚገዙትን መግዛት ይፈልጋል
ግልጽና የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፎ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎች ነሐሴ 22 ቀን 2016 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጫማዎች፣ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ የመኪና መለዋወጫና ሞተሮች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የሞባይል ቀፎ፣ ምግብ ነክ፣ ቁርጥራጭ ብረትና ፕላስቲክ እንዲሁም ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎች ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ አቶ ኤልያስ ተስፋዬ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ርብቃ ተስፋዬ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል ከፍተኛ
የሞተር ሳይክል ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ በላይነሽ ባምላክ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ሰለሞን እሸቱ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ
የኮንስትራክሽን ዲዛይን ግንባታ ማማከር ድርጅት የኦዲት አገልግሎት ግዥ እና የኮምፒውተር አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የኦዲት አገልግሎት ግዥ እና የኮምፒውተር አገልግሎት ግዥ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር /ኮ/ዲ/ግ/ማ/ድ/ ግ/ጨ/ቁ/03/2016 ድርጅታችን ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን አገልግሎት
Siinqee Bank Would Like to Procure Trousers & Coat, Shirt, Shoes of Different Sizes, Neck Ties, and Socks
Invitation to Bid (National Competitive Biddings) IFB Title:- Procurement of Trousers & Coat, Shirt, Shoes difference size, Neck ties and
Mootummaa Naannoo Oromiyaa Godina Wallagga Lixaa Aanaa Qondaalaatti Waajjirri Maallaqaa Aanaa Qondaalaa (Bara Baajataa 2017 Kana Keessatti) Tajaajila Sektaroolee Mootummaa Garaa Garaa Aanichaaf Kan Oolan Meeshaalee Adda Addaa Kan Akka Meeshaalee Dhumatoo, Elektirooniksii, Dhaabbatoo, Meeshaalee Ijaarsaa, Gommawwan Konkolaataa Garaa Garaa Uffata Seeraa, Farnicharootaafi Motar Saayikiloota Garaagaraa Caalbaasii Ifaan Waldorgomsiisee Bituu Barbaada
Beeksisa Caalbaasii Mootummaa Naannoo Oromiyaa Godina Wallagga Lixaa Aanaa Qondaalaatti Waajjirri Maallaqaa Aanaa Qondaalaa (Bara baajataa 2017 kana keessatti) tajaajila
Siinqee Bank Share Company Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply and Delivery of Digital LED Screen
Invitation to Re-Bid(National Competitive Biddings)IFB Title: Procurement of Digital ScreenReference Number: SB /NCB/G/OI/ 2024/25 Siinqee Bank Share Company has allocated
የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ትምህርት ቢሮ በክልሉ ለሚገኙ 13 የመምህራን ትምህርት ኮሌጅ አገልግሎት የሚውል፣ በተማሪዎች ካፍቴሪያ ውስጥ የተለያዩ ዓይነትና ብዛት ያላቸው የመመገቢያና የማብሰያ እቃዎች፣ የዳቦ መጋገሪያ ማሽን፣ ፍሪጅ፣ የሥጋ መፍጫ ማሸን፣ የሽንኩርት መፍጪያ ማሽን እና ዲጂታል ሚዛን፣ ተማሪዎች ዶርሚተሪ ውስጥ ለመኝታ አገልግሎት የሚውሉ ብዛት ያለው የእስፖንጅ ፍራሽና ትራስብቃት ያላቸው ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያግልጽ የጨረታ ቁጥር NCB/OEB/ GOV/ 01/2017 ማስታወቂያ የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ትምህርት ቢሮ በክልሉ ለሚገኙ 13 የመምህራን ትምህርት ኮሌጅ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ከዚህ በታች የተመለከቱትን ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል።
Godina Horroo Guduruu Wallaggaattii Kan Argamu Waajjirri Maallaqaa Aanaa Sulula Finca’aa Bara Baajataa 2017tti Caalbaasii Ifaa Baasee Meeshaalee Hojjii Aanichaaf Barbaachisan Bituu Barbaada
Beeksisa Caalbaasii Godina Horroo Guduruu Wallaggaattii kan argamu Waajjirri Maallaqaa Aanaa Sulula Finca’aa bara baajataa 2017tti caalbaasii ifaa baasee meeshaalee