Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አቢሲንያ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸዉንና በሰንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ከመቅረባቸው በፊት

አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አቢሲንያ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን በሰንጠረዡ ውስጥ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) ለባንኮች በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ንብረቶቹ በሚገኙበት ቦታና ባሉበት ሁኔታ በግልፅ

አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/04/2017 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። የንግድ ቤት/መኖሪያ ቤት/ ተ.ቁ.   የተበዳሪ ስም   የንብረት

ቡና ባንክ አ.ማ. የንግድ ቤት/መኖሪያ ቤት/ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 04/2023 በከልቻ ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር ያገለገሉ ኤሮ ትራከር ፓወር እና ተሳቢ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እ.ኤ.አ

በከልቻ ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር ያገለገሉ ኤሮ ትራከር ፓወር እና ተሳቢ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ዕለት ደራሽ የዕርዳታ ትራንስፖርት ድረጅት የታክስ ሕግ አዋጁና ደንቡ በሚያዘው መሠረት ለድርጅታችን የታክስ አሠራር ጉዳዮችን በተመለከተ የማማከር አገልግሎት የሚሰጡ በዘርፉ ብቁ የሆኑና ህጋዊ ዕውቅና ያላቸው ተወዳዳሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊው ጋር ውል በመፈፀም ማሠራት ይመለከታል

የአበሽጌ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለመ/ቤት አገልግሎት የሚውል የጽህፈት መሳሪያ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

  የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአበሽጌ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለወረዳው ሴክተር መ/ቤት አገልግሎት የሚውል የጽህፈት መሳሪያ እቃዎች በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ

የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ለዋናው መ/ቤት እና ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች የሚያገለግል የኤሌክትሪክ መኪና (Electric Vehicle) ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ FHCYMCB/PV/10/12/2016 የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ለዋናው መ/ቤት እና ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች የሚያገለግል የኤሌክትሪክ መኪና (Electric Vehicle) ግዥ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መለያ ቁጥር FHC/NCB/PV/10/12/2016

The Ministry of Agriculture, Participatory Agriculture & Climate Transformation Programme (PACT) Now Invites Sealed Bids from Eligible Entities (bidders) for the Provision of 32 Laptop Computers, 63 Desktops, 54 Tablets, and 4 Multifunction Printers/photocopiers

Oromia Development Association (ODA) Now Invites Eligible Bidders to Purchase Printing of MF-01, MF-02, Journal Vouchers (JV), and Parking Fee Receipt Pads

NOTICE FOR INVITATION TO BID Oromia Development Association (ODA) is a non-governmental organization established to fill the development gap in

The Ethiopian Construction Works Corporation (ECWC) Hereby Invites Registered Eligible Bidders for the Supply, Fix, Test, and Commission of Air Conditioning & Ventilation Works for the Public Service Project (Yeka Site) Project)

United Nations Development Programme (UNDP) Ethiopia Would Like to Sale Used Vehicles

BID FOR SALE OF USED VEHICLES ETH4952 United Nations Development Programme (UNDP) Ethiopia would like to sell the following used

GOAL Invites Those Interested in the Provision of Rental Light Vehicles for the Amhara Region

TENDER NOTICE GOAL is an international humanitarian agency established in Ireland over 40 years ago. GOAL’s purpose is to save

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ደረጃ አንድ የማማከር ፍቃድ ያላቸውን በዲዛይን፣ዲዛይን ግምገማ፣የግንባታ ቁጥጥር እና የውል አስተዳደር አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፡_SSNT_T478 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ደረጃ አንድ የማማከር ፍቃድ ያላቸውን በዲዛይን፣ ዲዛይን ግምገማ፣ የግንባታ ቁጥጥር እና የውል