Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አቢሲንያ ባንክ /አማ/ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዛቸውንና በሰንጠረዡ ውስጥ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ከመቅረባቸው

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ መኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የድርድር ሃራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አጋር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 626/2001 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በድርድር ሀራጅ ሽያጭ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ

አጋር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. መኖሪያ በድርድር ሀራጅ ሽያጭ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አቢሲንያ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ተሽከርካሪዎች በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 መሠረት ንብረቶቹን ባሉበት ሁኔታና አሁን በሚገኙበት ይዞታ ላይ እንዳሉ በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ

አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ተሽከርካሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ (አማ) ለተበዳሪው ላበደረው ብድር በውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ አዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደ ተሻሻለ) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለስድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን ሥልጣን

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ (አ.ማ) ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን ንብረቶቹን ባሉበት ሁኔታና አሁን በሚገኙበት ይዞታ ላይ እንዳሉ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ብድር እዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የመኪና ጨረታ ማስታወቂያ

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የውሳኔ አፈፃፀም ክርክር የፍርድ ባለመብት ዩኒቨርሳል ማርኬቲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር እና የፍርድ ባለእዳ ኦርኪድ ቢዝነስ ግሩፕ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር መካከል ላለው

የሲዳማ ብ/ክ/መ/ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት የኤሌክትሮኒክስ ግዥ እና የመኪና ጥገና ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሲዳማ ብ/ክ/መ/ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሎት የተገለጸውን ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በግልጽ

የመንዝ ጌራ ምድር ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት የጽህፈት መሣሪያ፣ የጽዳት እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የተዘጋጁ  ደንብ  ልብስ  እና ብትን ጨርቅ፣ የደንብ ልብስ  ተጠቃሚ ጫማ፣ የኤሌክትሮኒክስ ጥገና፣ የስፖርት  ዕቃዎች  መገልገያ፣ የስፖርት አልባሳትና ጫማዎች እና የመኪና መለዋወጫ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 01/2017 የአማራ ብሔ/ክ/መ/የሰ/ሽዋዞን የመንዝ ጌራ ምድር ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት ግ/ን/አስ/ቡድን ለተለያዩ ሴ/መስሪያ ቤቶች የተለያዩ ቋሚ እና

የጅግጅጋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ለሀርሽን መ/ጣቢያ በሀርሽን ከተማ የተለያዩ ስፋት ያላቸውን የቆርቆሮ ቤቶች ግንባታ፣ የሽንት ቤትና የሻወር ቤት ግንባታ እና አጥር ቆርቆሮ በቆርቆሮ መሰረቱ በድንጋይ የተገነባ አገልግሎት መስጠት የሚችሉ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

የወጣ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የግዢ መለያ ቁጥር ECCJB08/2017 የጅግጅጋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ለሀርሽን መ/ጣቢያ በሀርሽን ከተማ የተለያዩ ስፋት ያላቸውን የቆርቆሮ ቤቶች ግንባታ፣

የኦሮሚያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የተለያዩ የቀላልና መካከለኛ የተሽከርካሪዎች ጎማና ባትሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፡-ECO-02/2017 የኦሮሚያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የተለያዩ የቀላልና መካከለኛ የተሽከርካሪዎች ጎማና ባትሪ በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በመሆኑም በመስኩ

Awash Bank Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply and Delivery of Supply, Installation, and Testing of Volkswagen ID4, ID6, and VOLVO CX40 Electric Vehicle Fast Charger, Ventilation System, Billboard Face Change

ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት የተለያዩ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ድርጅታችን ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን በድጋሚ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ እንደ (ሎት 1) – 5

በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የሞጆ ሎጀስቲክስ ማዕከል ለ2017 በጀት አመት የሚውሉ የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ማሽኖችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መለያ ቁጥር፡– ESLSE/P&T/REQ/2024/35066 በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የሞጆ ሎጀስቲክስ ማዕከል ለ2017 በጀት አመት የሚውሉ

በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የአብቹና ኘአ ወረዳ ውሃና ኢነርጂ ሀብት ልማት ጽ/ቤት በወረዳው በሚገኙ በተለያዩ የገጠር ቀበሌዎች ውስጥ በ2017 በጀት አምስት (5) ጥልቀቱ 50 (ሃምሳ ሜትር) የሆነ የአጭር ጉድጓድ (shallow Well) ማስቆፈር ይፈልጋል

የአጭር ጉድጓድ (Shallow Well) ቁፋሮ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የአብቹና ኘአ ወረዳ ውሃና ኢነርጂ ሀብት ልማት ጽ/ቤት