Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት በጋሞ ዞን የጋጮ ባባ ወረዳ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ንብረት የሆነውን ደብል ካቢን ፒክ አፕ ቶዮታ መኪና በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ መሠረት በሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት በጋሞ ዞን የጋጮ ባባ ወረዳ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ንብረት የሆነውን ደብል ካቢን ፒክ አፕ ቶዮታ መኪና በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ መሠረት በሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሜ የወጣ የኦዲት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ አክስዮን ማህበራችን የ2016 ዓ.ም በጀት ዓመት ሂሳቡን ገለልተኛ በሆነ የውጭ ኦዲተሮች ለማስመርመር ይፈልጋል:: በዚሁ መሰረት አዲስ አበባ ቃሊቲ ሸገር ህንፃ አራተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር
አዲስ ኢትዮጵያ ትራንስፓርትና ሎጂስቲክስ አ/ማ የ2016 ዓ.ም በጀት ዓመት ሂሳቡን ገለልተኛ በሆነ የውጭ ኦዲተሮች ለማስመርመር ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: ተ.ቁ የተበዳሪው ስም
ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ የንግድ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Invitation for Bid ሎት 0001 በድጋሚ የወጣ የወተት መናጫ ማሽን ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: BU-NCB-G-0180-2016-PUR Object of Procurement: ሎት 0001 በድጋሚ የወጣ የወተት መናጫ ማሽን ግዥ Description: ሎት
ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የወተት መናጫ ማሽን ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Chemical Industry Corporation Mugher Cement Factory Invites Eligible Bidders To participate in the Bid for the Supply of Heat Treatment Machine
INTERNATIONAL COMPETITIVE BIDDING (ICB)INVITATION TO BIDDERS TENDER No. MCF/Re-14/2024 Chemical Industry Corporation Mugher Cement Factory invites eligible bidders to participate
የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን እና የፎርስ ተሽከርካሪ ሞተር በግልፅ ጨረታ አወዳድር ለመሸጥ ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጉምሩከ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን እና የፎርስ ተሽከርካሪ ሞተር በግልፅ ጨረታ አወዳድር ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በድጋሚ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ይድናቃቸው ሽኩር እና በፍ/ባለዕዳ አቶ እሸቱ ሙሄ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ
በኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የሱሉልታ ክፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት አመት የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ ቋሚ አላቂ እቃዎች፣ የደንብ ልብሶች፣ ፈርኒቸሮች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን እና የተለያዩ መጠን ያላቸው የመኪና ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የሱሉልታ ክፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት አመት ለሱሉልታ ከተማ ለሴክተር መ/ቤቶች የፅህፈት
The Ethiopian Seed & Forest Product Supply Sector (ESFPSS) Invites Sealed Bids from Interested Eligible Bidders for the Supply of Discharge Conveyance Hoses (for Irrigation Use)
Invitation for the Supply of Discharge Conveyance Hose (for irrigation use].Tender No. ESFPSS/OT/DCH1/2024 The Ethiopian seed & forest product supply sector
በኢ.ፌ.ዴ.ሪ በጉምሩክ ኮሚሽን በሀዋሳ ቅርንጫፍ ቅ/ጽ/ቤት የሰራተኞች የሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጥ ተሽከርካሪ አገልግሎት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በኢ.ፌ.ዴ.ሪ በጉምሩክ ኮሚሽን በሀዋሳ ቅርንጫፍ ቅ/ጽ/ቤት የሰራተኞች የሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጥ ተሽከርካሪ የአገልግሎት ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2017 ስለሆነም
Ethio Telecom Invites All Interested Arid Eligible Participants with Any Business Licenses Bidders by this Announcement for National Competitive Bid (NCB) for the Procurement of Used Printers, Fax Machines & Desktop Computers
RE ANOUNCEMENT INVITATION TO NATIONAL COMPETITIVE BID FLOATING DATE: AS OF AUGUST 17, 2024 1. Ethio Telecom invites all interested
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የእቃ እና አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማግኘት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2017 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትም/ቢሮ የእቃ እና አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ሎት 1 የተማሪ የመማሪያ
Chemical Industry Corporation Mugher Cement Factory Invites Eligible Bidders to Participate in the Bid for the Supply of Heat Exchangers (Oil Coolers)
INTERNATIONAL COMPETITIVE BIDDING (ICB) INVITATION TO BIDDERS TENDER No. MCF/3Re-33/2021 Chemical industry corporation Mugher Cement Factory invites eligible bidders to