Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ኬር የሕፃንና ቤተሰብ ድርጅት ከቻይልድፈንድ ጋር በአጋርነት የሚሠራ ድርጅት ሲሆን በሥሩ ለታቀፉ 2000 ለሚሆኑ ልጆች ለ2017 የትምህርት ዘመን ደብተር አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተቀመጠውን መስፈርቶች

ኬር የሕፃንና ቤተሰብ ድርጅት ከቻይልድፈንድ ጋር በአጋርነት የሚሠራ ድርጅት ሲሆን በሥሩ ለታቀፉ 2000 ለሚሆኑ ልጆች ለ2017 የትምህርት ዘመን ደብተር አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የሃረጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሃራጅ ቁጥር 01/2016 የአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ ተይዞ የተወረሰ 40,200 ሊትር heavey Fuel Oil በሃራጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በዚህም መሰረት ከዚህ

የአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ ተይዞ የተወረሰ 40,200 ሊትር Heavey Fuel Oil በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የንግድ ቤት ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ከህንጻው ከፊት በኩል ከዋናው አስፋልት መንገድ መግቢያ ያለውን እና በአዲስ መልክ ተገንብቶ የተጠናቀቀ ቤት ለንግድ መጠቀሚያነት በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለማከራየት ስለፈለገ በድጋሚ የወጣ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏

ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ከህንጻው ከፊት በኩል ከዋናው አስፋልት መንገድ መግቢያ ያለውን እና በአዲስ መልክ ተገንብቶ የተጠናቀቀ ቤት ለንግድ መጠቀሚያነት በጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የተበዳሪው ወይም የመያዣ ሰጪ ስም፣ የሚሸጠው ንብረት ዓይነትና የሚገኝበት ቦታ፣ አበዳሪው ቅርንጫፍ፣ የሐራጁ መነሻ ዋጋ፣ የሐራጁ ቦታ፣ቀንና ሰዓት‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ከዚህ በታች በተመለከተው መሠረት በመያዣ

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ መኖሪያ ቤት መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በደ/ወሎ ዞን የመሃል ሳይንት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግንባታ ማቴሪያል፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና የምክር ቤት አዳራሽ የግንባታ ጥገና በግልጽ ጨረታ እና ያገለገሉ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የግንባታ እቃዎች፣ ፈርኒቸር፣ ልዩ ልዩ ቆራሊዎች፣ የናፍጣ ታንከር በሎት በማደራጀት በሐራጅ መሸጥ እና መግዛት ይፈልጋል

Hibret Bank Invites Bids for a Level Agreement for Fire Alarm, Public Address and Voice Alarm (PAVA), and FM 200 Maintenance Services for its Hiber Tower Head Office Building.

Reporter(Feb 11, 2026) Addis Zemen(Feb 11, 2026) Bid No. HB/022/2026 Invitation to Bid Hibret Bank would like to invite interested

የቦታው ስፋት በካርታቸው መሰረት 331 ካ/ሜ የሆነ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Feb 11, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ሰላማዊት ፀጋዬ እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ራሄል ጸጋዬ ሀብቴ መካከል ስላለው የፍርድ

በአዲስ አበባ አስተዳደር በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 13 ገርጂ ጤና ጣቢያ አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ደንብ ልብስ፣ ቋሚ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና የህትመት ስራ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በነቀምቴ ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት የፍትሓብሔር ጉዳይ ችሎት የመኖሪያ እና የንግድ ቤት ሽያጭ የ2ኛ ዙር የጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Addis Zemen(Feb 11, 2026) የ2ኛ ዙር የጨረታ ማስታወቂያ የአፈጻጸም ከሳሽ ራቢያ ጃፈር እና የአፈጻጸም ተከሳሽ ሐጂ መንሱር መሐመድ እና የአፈጻጸም

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ ቡድን አገልግሎት ለሚሰጣቸው መ/ቤቶች በ2018 በጀት ዓመት የሚያስፈልጋቸውን የተለያዩ ዕቃዎችን አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ማረሚያ

Addis Zemen(Feb 11, 2026) ማረሚያ የካቲት 3 ቀን 2018 ዓ.ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገፅ 19 ላይ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

ኦልዌይስ ኢን ኮምፓሽን የተሰኘ ሀገር በቀል የሆነ መንግሥታዊ ያልሆነ ድርጀት በአውሮፓውያን አቆጣጠር የ2025 ዓ.ም የድርጅቱን ሂሳብ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 10, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ኦልዌይስ ኢን ኮምፓሽን የተሰኘ ሀገር በቀል የሆነ መንግሥታዊ ያልሆነ ድርጀት በአውሮፓውያን አቆጣጠር የ2025 ዓ.ም

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የወላይታ ሶዶ ከተማ አስተዳደር ከፍተኛ ፍ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ከካፒታል በጀት ለመ/ቤቱ አገለግሎት የሚውሉ የቢሮ ፈርኒቸር እና ሞተር ብስክሌት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል